Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንኳን ለቀለም አብዮተኞች ለፋሽስት ኢጣልያም እጅ አልሰጠንም!

ኒዮሊበራሎች ያሴሩት “የቀለም አብዮት” ቦሌ ኤርፖርት ከሸፈ  የቀለም አብዮት ፍቱን መድሃኒት- የህዝብ ፍቅር ነው! ሰኞ እለት ምሽት ይመስለኛል። እቃ ለመሸመት ወደ አንድ ሱቅ ጎራ ብዬ ሳለሁ ነው የሰማሁት – የሬዲዮ የቀጥታ የስልክ ውይይቱን። በየትኛው ጣቢያ እንደነበር ግን አላወቅሁም። ደዋይዋ  ተማሪ ናት።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዩኒቨርስቲዎቻችን ታማኝ ካድሬዎች የሚመረቱባቸው ካምፖች

ዩኒቨርስቲዎች (ጥራት ያለው ሳይንሳዊ ስልጠና የሚሰጥባቸው የትምህርት ማእከላት ሳይሆኑ) ታማኝ ካድሬዎች የሚመረቱባቸው ካምፖች ‘የሆኑበት ሁኔታ ነው ያለው’። ተማሪዎች ለስርዓቱ ታማኝ ካድሬዎች ሁነው ካገለገሉ ሲመረቁ ምርጥ የተባለ ሥራ እንደሚያገኙ ቃል ይገባላቸዋል። እንደውጤቱም ተማሪዎች ጥሩ ውጤት ይዘው ለመመረቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዕንቁላሉ ጊዜ ያልተቀጣው ሠይፉ ፋንታሁን

  ኢቢኤስ፣ ሠይፉ ፋንታሁንና ግሩም ኤርሚያስ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል ሰይፉ በኢቤስን ያን ዕለት ላላያችሁየዛሬ ሶስት ሳምንት መሆኑ ነው…ለነገሩ በሠይፉ የኢቢኤስ ትርዒት፣ ዋናው እንግዳ አርቲስት ዓለማየሁ ታደሠ ነበር፡፡ ሠይፉ ከዓለማየሁ ጋር እዚህ ግባም የማይባል ወግ ቢጤ ከጠራረቀ በኋላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዲግ እና ተቃዋሚዎች ወሳኝ ነጥብ ላይ መሆናቸውን አውቀውት ይሆን?

 የሩስያ የልዕለ ኃይልነት ስሜት መነቃቃት እና የመካከለኛው ምስራቅ ፖለቲካ መጋጋል የግብፅን ስልታዊነት አስፈላጊነት መጨመሩ እና ኢትዮጵያ ደግሞ ከግብፅ በበለጠ በአባይ ጉዳይም ሆነ በአፍሪካ ቀንድ ባላት የህዝብ ብዛት እና ወሳኝ ስልታዊ አቀማመጥ አስፈላጊነቷ መጨመሩ የማይቀር ብቻ ሳይሆን የምዕራባውያንን ትኩረት መሳቧ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሩስያ ከመቸውም በበለጠ ደረጃ እየተፈራች ነው

የዓለማችን ዓለም አቀፋውም ሆነ አካባቢያዊ ሁኔታዎች በፍጥነት እየተቀየሩ ነው።የዩክሬኑ ጉዳይ ከመሻሻል ይልቅ ከቀን ቀን እየተባባሰ መጥቷል።ሩስያ ከክሬምያ ህዝበ ውሳኔ በኃላ የምዕራባውያን ቁጣ ወደ ጎን በማለት ዩክሬን ያሉ አፍቃሪ-ሩስያውያንን ሁኔታ በአንክሮ እየተከታተለች ነው።ዛሬ ዩክሬን በአፍቃሪ-ሩስያውያን ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአሁን ሰዓት ከሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ የደረሰ ሰበር መረጃ!!

በአሁን ሰዓት ከሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ የደረሰ ሰበር መረጃ!! የወያኔ መራሹ ፖሊስና የደህንነት አባላት የሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ አካባቢ የሚገኘውን ህዝብ በር እያንኳኩ «ሰማያዊ ፓርቲን በድምጽ ብክለት ክሰሱት!» እያሉ እየቀሰቀሱ ነው። ነገር ግን አብዛኛዎቹ የሰፈሩ ነዋሪዎች «እስካሁን አልረበሹንም፣ ሊረብሹንም አይችሉም።»...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia Detains Six Bloggers And A Journalist

Six members of Zone Nine, group of bloggers and activists, have been arrested today late in the afternoon at 5:20 pm by Ethiopian security. Team members Befeqadu Hailu, Atnaf Berahane, Mahlet Fantahun,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ተለቀቁ

ዛሬ ከሰዓት ላይ ከምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ስለሺ ፈይሳና ከህዝብ ግንኙነቱ አቶ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ጋር ከመንገድ ላይ ታፍነው የተወሰዱት ሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከደቂቃዎች በፊት ተለይተው ከእስር ቤቱ እንዲወጡ በፖሊስ ተገደዋል፡፡ ሶስቱም አመራሮች ምሽቱን በማቆያ ክፍል ውስጥ አብረው የቆዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለሚዲያ ማህበረሰቡ የተላለፈ ጥሪ

ውድ የሚዲያ ማህበረሰብ አባላት፡- ባለፉት 23 ዓመታት ህወሓት/ኢህአዴግ በህገ መንግስቱ የሚዲያ ነጻነት እንደሚፈቀድ ቢደነግግም በተግባር ግን የራሱን ፕሮፖጋንዳ ከሚነዛባቸው ሚዲያዎች ውጭ ሌሎቹን ሲዘጋና ሲያሸማቅቅ ኖሯል፡፡ በአሁኑ ወቅትም ህዝባችን ከገዥው ፓርቲ ፕሮፖጋንዳ ውጭ አማራጭ መረጃ ማግኘት አልቻለም፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግብፅ ለህዳሴው ግድብ ብድር እንዳይገኝ ታሴራለች ስትል ሱዳን አወገዘች

በግድቡ ላይ ለሚከሰት አደጋ፣ ሙሉ ለሙሉ ተጠያቂ የማደርገው ግብጽን ነው ብላለች – ሱዳን “በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጽኑ እምነት አለን፣ የገንዘብ ጉዳይ አያሰጋንም!” – ሳሊኒ ኮንስትራክሽን ግብፅ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አለማቀፍ የገንዘብ ብድሮች፣ ከውጭ መንግስታት እንዳይገኙ በማድረግ ግንባታውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የከፍተኛ መኮንኖችን ጡረታ በ5 ዓመት ማራዘም ተፈቀደ

“ቦርድ” ለሚወጡ ወታደሮች የ2 በመቶ ክፍያ ተጨመረ የመከላከያ ሚኒስቴር እንደአስፈላጊነቱ እያየ የጦር መኮንኖችን የአገልግሎት ዘመንና የጡረታ መሰናበቻ እድሜ በሁለት ዓመት ለማራዘም የነበረው ሥልጣን እንደተሻሻለ ምንጮች ገለፁ፡፡ የመከላከያ ኃይል አባላት የሥራ ዘመናቸውን በ3 ወይም በ5 ዓመት ማራዘም በአዲሱ አሰራር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ(ኢጋመ) የተሰጠ መግለጫ

የጋዜጠኞቹና የአክቲቪስቶቹ እስር አሳሳቢ ነው፡፡ትላንት ሚያዝያ 17 2006 አመሻሽ ላይ ዞን 9 በተሰኘ ድረ ገጽ (ብሎግ) ላይ በሳል ፖለቲካዊና ማህበራዊ ትችቶችን በማቅረብ ከሚታወቁት ፀኀፍት መሀከል 7ቱ (ማህሌት ፋንታሁን በፍቃዱ ሀይሉ ናትናኤል ፈለቀ ዘላለም ክብረት አጥናፍ ብርሀነ አቤል ዋበላ ኤዶም ካሳዬ) እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተሰበሰበ ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተሠራበት በጀት ከ785 ሚሊዮን ብር ሕጋዊ ያልሆነ...

የፌደራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ላለፉት በርካታ ዓመታት ለፓርላማ ሲያቀርበው እንደቆየው ሁሉ፣ ለብክነት የተጋለጠ በቢሊዮኖች የሚቆጠር የመንግሥት ሀብት መኖሩን ባለፈው ሚያዝያ 14 ቀን 2006 ዓ.ም.ለፓርላማው ይፋ አድርጓል፡፡ ተመሳሳይ ሪፖርቶችን ሲሰማ የቆየው ፓርላማው ፈጣን ዕርምጃ ከመውሰድ ይልቅ የአንድ ዓመት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአባቶች ስንብት… (ተመስገን ደሳለኝ)

  ከ97ቱ በእጅጉ የተቀዛቀዘው የ2002ቱ ምርጫ የቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል፤ ከመቼውም በላይ የፖለቲካ ምህዳሩን ያጠበበው ገዢው ግንባር፣ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገውን የምረጡኝ ክርክር እንደ 97ቱ በቀጥታ ስርጭት እንዲተላለፍም ሆነ በአዳራሹ ታዳሚዎችና ታዛቢዎች እንዲገኙ አልፈቀደም፤ በዚህ ክርክር ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ክሱን አንብባችሁልናል ምክራችንን አንብቡ ! (አሌከስ አብርሃም )

ዞን ናይኖች ክሳቸው ተነቧል . . . . ሰምተናል !! እናም የክሱ እውነትነት እና ሃሰትነት የጊዜ ጉዳይ የሚፈታው ሁኖ ቀጣዮቹ ጉዳዮች በመንግስት ትኩረት ሊሰጥባቸው ይገባል ! 1. ይህን ክስ ቀድሞ በመንግስት የታወቀ እስከሆነ ድረስ ለቤተሰብም ይሁን ለህዝብ ለማሳወቅ እንኳን ሶስት ቀን ሶስት ሰአት የሚፈጅ አልነበረም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መንግስት ያዘጋጀውን የአዲስ አበባ ካርታ እየተቃወሙ ነው

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መንግስት ያዘጋጀውን የአዲስ አበባ ካርታ እየተቃወሙ ነው የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መንግስት ያዘጋጀውን የአዲስ አበባ ካርታ እየተቃወሙ ነው April 28/2014 ሚያዚያ ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ መስተዳደር የከተማዋን የመሬት ችግር ይቀርፋል በሚል ያዘጋጀውን አዲስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በግብፅ የጅምላ ችሎት 683 የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ሙርሲ ደጋፊዎች በሞት እንዲቀጡ ተበየነ።

በግብፅ ታሪክ ውስጥ ዛሬ በተካሄደው ትልቁ የጅምላ ችሎት 683 የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ሙርሲ ደጋፊዎች በሞት እንዲቀጡ ተበየነ። በላዕላይ ግብፅ የምትገኘው የሚንያ ከተማ ፍርድ ቤት ተከሳሾቹን የሞት ፍርድ የበየነባቸው ግለሰቦቹ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡት ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ በጦር ኃይሉ ከሥልጣን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

«እኛ በአካል ብንታሰርም፣ በመንፈሳችን ነጻ ሰዎች ነን::”ሲሉም፣ የሕሊና እስረኞች፣ ለኢትዮጵያውያን መልክት አስተላልፈዋል።

የኢህአዴግ ፖለቲካ ዜጎችን የማሰር፣ ዜጎችን የማሸበር ፖለቲክ ነው። በቅርቡ በዞን ዘጠኞችና ጋዜጠኖች ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ የሚያሳየው፣ አገዛዙ ሃሳብን በሃሳብ መመከት ሲሳነው የሃይል እርምጃ ለመዉሰድ ወደ ኋላ የማይል መሆኑን ነው። ኢሕአዴግ ሽብርተኝነትን ለመከላከል ሳይሆን፣ ሰላማዊ ዜጎችን ለማሸበር ሲል ያወጣዉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በገንዳሆ ከተማ በህዝቡና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት 4 ሰዎች ተገደሉ

ኢሳት ዜና :-በሰሜን ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ በገንዳሆ ከተማ አንድ በጉምሩክ በኩል ውክልና ያለው የፌደራል ፖሊስ አንዱን የባጃጅ ሹፌር ” ኮንትሮባንድ ጨርቅ ጭነሃልና ጉቦ ሰጥተኸኝ እለፍ” በማለቱና ሾፌሩም “ለዚህ ለማይረባ ጨርቅ ጉቦ አልከፍልህም” የሚል መልስ በመስጠቱ ፖሊሱ ሾፌሩን ተኩሶ መግደሉን የአካባቢው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነገ ማንኛችንም ዋስትና የለንምና ልብ ብለህ አንብበው

ይህ ማእከላዊ እጅግ ዘግናኝ ግፎች የሚፈፀሙበት ነው አቡበክር አለሙ የተባለው ተርጉዋሚና ጋዜጠኛ ማእከላዊ ስለደረሰበት በፍርድ ቤት ያሰረዳው እንዲህ በማለት ነበር፡፡ ነገ ማንኛችንም ዋስትና የለንምና ልብ ብለህ አንብበው”ፖሊስ ቃሌን የተቀበለው በሕገ-ምንግስቱ የተደነገገውን እንቀፅ 19/2 እና የሥነ ሥርዓት አንቀፁን...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live