Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በግብፅ የጅምላ ችሎት 683 የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ሙርሲ ደጋፊዎች በሞት እንዲቀጡ ተበየነ።

$
0
0
በግብፅ ታሪክ ውስጥ ዛሬ በተካሄደው ትልቁ የጅምላ ችሎት 683 የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ሙርሲ ደጋፊዎች በሞት እንዲቀጡ ተበየነ። በላዕላይ ግብፅ የምትገኘው የሚንያ ከተማ ፍርድ ቤት ተከሳሾቹን የሞት ፍርድ የበየነባቸው ግለሰቦቹ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡት ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ በጦር ኃይሉ ከሥልጣን በተወገዱበት ድርጊት አንፃር እአአ ነሀሴ 14 ቀን፣ 2013 ዓም በምንያ ከተማ ኃይል የታከለበት ተቃውሞ ሰልፍ አካሂዳችኋል ፣ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles