ይህ ማእከላዊ እጅግ ዘግናኝ ግፎች የሚፈፀሙበት ነው አቡበክር አለሙ የተባለው ተርጉዋሚና ጋዜጠኛ ማእከላዊ ስለደረሰበት በፍርድ ቤት ያሰረዳው እንዲህ በማለት ነበር፡፡ ነገ ማንኛችንም ዋስትና የለንምና ልብ ብለህ አንብበው”ፖሊስ ቃሌን የተቀበለው በሕገ-ምንግስቱ የተደነገገውን እንቀፅ 19/2 እና የሥነ ሥርዓት አንቀፁን 27/2 በመተላለፍ ሕገ-መንግስታዊ ስብዓዊ መብቴን ገፎ ነው፡፡ለፖሊስ ቃሌን የሰጠሁት የተከሳሽ ቃል መቀበያ ፎርምሙ እንደሚለውሳልገደድ በነፃነት ወድጄ ፈቅጄ እንዲሁም […]
