Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና የቡራዩ ማዘጋጃ ቤት በህዝብ ተወረረ

$
0
0
ሰበር ዜና የቡራዩ ማዘጋጃ ቤት በህዝብ ተወረረ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኦሮሞ ተማሪዎች ያስነሱት ተቃውሞ ዛሬ ቡራዩ ከተማ ደርሷል፡፡ምንጮቼ እንዳደረሱኝ መረጃ ከሆነ በከተማው የሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ተወርሯል፡፡ የፌደራል ፖሊሶች በብዛት በአሁኑ ሰዓት ወደ ከተማይቱ በመግባታቸው ግጭት ተከስቷል፡፡ዝርዝር መረጃ ያላችሁ ሰዎች አካፍሉን፡፡ posted by Aseged TameneFiled under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles