የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሠራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ
በሀገራችን ላይ የተንሠራፋውን አምባገነናዊ ሥርዓት ገርስሶ ለመጣል የመጨረሻ አማራጭ የሆነውን የትጥቅ ትግል በማካሄድ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሠራዊት በጠላት ላይ የሚወስዳቸውን ወታደራዊ የማጥቃት እርምጃዎች አጠናክሮ በመቀጠል በታህሳስ 23 ቀን 2006 ዓ/ም በሰሜን ጎንደር በላይ አርማጭሆ...
View Articleበዋልድባ ገዳም እየተካሄደ ያለው እምነትን የማፍረስ ዘመቻ ዛሬም እንደቀጠለ በቦታው የሚገኙ መነኮሳት በምሬት ገለፁ፤
በዋልድባ ገዳም እየተካሄደ ያለው እምነትን የማፍረስ ዘመቻ ዛሬም እንደቀጠለ በቦታው የሚገኙ መነኮሳት በምሬት ገለፁ፤ ቀደም ሲል ወደ 20 የሚጠጉ ገዳማትን ለማፍረስ ተንቀሳቅሶ የነበረው የኢህአዴግ አፍራሽ ሀይል በመነኮሳት ፣ በባህታውያን፣… ፀሎትና በአካባቢው በሚገኙ ተቆርቋሪዎች ሲከሽፍበት የዘጉ ባህታውያንና ጨምሮ...
View Articleየቀድሞው የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃምን ጨምሮ ታዋቂ ፖለቲከኞችና ምሁራን አንድነት ፓርቲን...
ሰበር ዜና————የቀድሞው የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃምን ጨምሮ ታዋቂ ፖለቲከኞችና ምሁራን አንድነት ፓርቲን ተቀላቀሉ——————————————የቀድሞው የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃምን ጨምሮ ታዋቂ ፖለቲከኞችና ምሁራን አንድነት ፓርቲን መቀላቀላቸውን አንድ አንድነት...
View ArticleBreaking News:- Ethiopian Security Forces opened fired and killed 30 people
Ethiopian security Forces opened fire during the oromo students nonviolent protest rally at western oromia Ambo town.Eye witnesses said more than 30 people including 8 students killed and several...
View Articleኦህዴድ የተከፋፈለ አቋም ይዟል፤ ኢህአዴግ ጉልበት መርጧል
በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ድምጽ ለማሰማት በሞከሩና ተቃውሟቸውን ለመግለጽ ሰልፍ በወጡ ወገኖች ላይ አገዛዙ የ”ከፋ” ነው የተባለ ሃይል መጠቀሙ ተሰማ። ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ታስረዋል። ለተቃውሞ መነሻ በሆነው አዲሱ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ላይ ኦህአዴድ ተመሳሳይ አቋም መያዝ አልቻለም። ችግሩን...
View Articleበጸሃፊዎችና ጋዜጠኞች ላይ የተወሰደው እርምጃ በቀጣዩ ምርጫ ላይ ተጽአኖ ለማሳደር ነው ሲል አንድነት ገለጸ
ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ” በግል ተነሳሽነታቸው ለሀገራቸው አስተዋፅኦ ለማድረግ ወስነው በብዕራቸው የሰብኣዊ መብት እንዲከበርና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲረጋገጥ በሚወተውቱ የነበሩ የዞን ዘጠኝ አባላትና ጋዜጠኞች ላይ የወሰደው የእስር ርምጃ የሚያመለክተው በቀጣዩ አመት የሚካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ...
View Articleግብረሰዶማዊያንን የሚመለከተው አንቀጽ ወጥቶ የይቅርታ አሰጣጡን የሚያሻሽለውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ
ኢሳት ዜና :-በሥራ ላይ የነበረውን የይቅርታ አሰጣጥና አፈጻጸም ሥነሥርዓት የሚያሻሽለው ረቂቅ አዋጅ ይቅርታ ከማያሰጡ ወንጀሎች መካከል የግብረሰዶም ጉዳይ አንዱ አድርጎ ቢያቀርብም፣ በአቶ አስመላሽ ወ/ስላሴ የሚመራው የፓርላማው የህግ ፣ፍትህና አስተዳዳር ጉዳዮች ቋሚ ኮምቴ የግብረሰዶማዊያን ጉዳይ ከዝርዝሩ እንዲወጣ...
View Article6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ውጥረት ነግሷል፤ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ገብተዋል
ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ከአዲስ አበባ እንደዘገበው እንደ ሰደድ እሳት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እየተዛመተ የሚገኘው ተቃውሞ ዛሬ ማረፊያውን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አድርጓል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል የሚያስችላቸውን ትጥቅ በአግባቡ የታጠቁ ልዩ ሃይሎች ወደ ትምህርት ቤቱ ዘልቀው ገብተዋል፡፡...
View Articleአምቦ በረብሻ እና በእሳት ተቃጠለች
(ኢ.ኤም.ኤፍ) በትላልቅ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ የኦሮሞ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ማድረግ ከጀመሩ አንድ ሳምንት አለፋቸው። የተቃውሞው ምክንያት… የአንዲስ አበባ አጎራባች በሆኑት የኦሮሚያ ዞኖች ሊሰራ በታቀደው መሰረተ ልማት ነው። ለነገሩ መሰረተ ልማቱ አዲስ አበባ እና አጎራባች የኦሮሞ ከተሞችን (ለምሳሌ ቡራዩ፣...
View Articleኢህአዴግ በኢትዮጵያ ምድር የዘራው የብሄር ፈንጂና የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን!
በአዲሱ የአዲስ ማስተር ፕላን በአዲስ አበባ ዙርያ ያሉ የኦሮምያ ክልል ገጠር መሬቶች የአዲስ አበባ ከተማ አካል ያደርጋቸዋል። ይሄን ጉዳይ በኦሮሞ ህዝብ ባጠቃላይ በኦሮሞ ተማሪዎች ደግሞ በተለይ ዓመፅ አስነስቷል። ማስተር ፕላኑ የገጠር ቦታዎች ማካተቱ በራሱ ችግር አይደለም። እንዳዉም ፕላኑ ኦሮምያ አልፎ መቐለም...
View Articleበሃራማያ ዩኒቨርስቲ በተጣለ ቦንብ አደጋ ደረሰ
በሃራማያ ዩኒቨርስቲ በተጣለ ቦንብ አደጋ ደረሰበኦሮሚያ ከፍተኛ ተቋማት ውስጥ የተጀመረው ረብሻ ወደ ከተሞች እየተዘመተ መሆኑን ዛሬ ምሽት ያገኘነው መረጃ አሳውቋል። የአምቦ ዩኒቨርስቲ ረብሻ ወደ ከተማው ተዛምቶ ሰባት ሰዎች ተገድለዋል። በመዳ ወላቡም ከዩኒቨርስቲው አልፎ በከተማው በተነሳ ረብሻ ሶስት ሰዎች...
View Articleትሁቱ ጋዜጠኛ በትረ ያቆብ ተሰደደ፡፡
ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል! ሰበር ዜና የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ) ፕሬዝደንት ጋዜጠኛ በትረ ያቆብ ተሰደደ ከሳምንት በፊት የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንት በአፍሪካ ህብረት ጋባዥነት የኢትዮጵያን ችግርና አፈና በተለይ ላይ ሚዲያው ላይ ያለውን ጫና እና ጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰውን አፈና...
View Articleሰበር ዜና የቡራዩ ማዘጋጃ ቤት በህዝብ ተወረረ
ሰበር ዜና የቡራዩ ማዘጋጃ ቤት በህዝብ ተወረረ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኦሮሞ ተማሪዎች ያስነሱት ተቃውሞ ዛሬ ቡራዩ ከተማ ደርሷል፡፡ምንጮቼ እንዳደረሱኝ መረጃ ከሆነ በከተማው የሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ተወርሯል፡፡ የፌደራል ፖሊሶች በብዛት በአሁኑ ሰዓት ወደ ከተማይቱ በመግባታቸው ግጭት...
View Articleበዝዋይ የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች መልዕክት አስተላለፉ፤ (የረሃብ አድማ መምታት ጀምረዋል)
በዝዋይ የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ጥያቄያቸው እንዲመለስ ጫና ለመፍጠር የምግብ ማቆም አድማ ጀመሩ። አድማው ለ3 ቀን እንደሚቆይ ታውቋል፡፡ ጥያቄያቸውም፡- 1ኛ፦ የፖለቲካው ሥነ -ምህዳር እንዲሰፋና የፓርቲዎች በነፃነት የመንቀሳቀስና የመደራጀት መብት ሳይሸራረፍ እንዲከበር፣ 2ኛ፦...
View Articleየኢህአዴግ ቴሌቪዥን የቅስቀሳ ዘመቻ ጀመረ
ኦሮሚያ ካለቀሰች በኋላ – ህዝብ ሃሳቡን ሊጠየቅ ነው በአምቦ ህዝብ አዝኗል። የሟቾች ቁጥር ከ22 በላይ እንደሆነ ይገመታል። በድፍን ኦሮሚያ ከ36 ሰዎች በላይ ተገድለዋል የሚሉ መረጃዎች አሉ። ኢህአዴግ ባወጣው መግለጫ 11 ሰዎች መሞታቸውን አምኗል። ታዛቢዎች እንደሚሉት ኦሮሚያ እያነባች ነው። ህዝብ ለቅሶ ከተቀመጠ...
View Articleበጎንደር መተማ አቅራቢያ በፌደራል ፖሊስ አምስት ተገድለው ስድስት ቆሰሉ
በጎንደር መተማ አቅራቢያ ልዩ ስሙ ሸዲ እና ገንዳ ውሃ በሚባሉ ቦታዎች የፌደራል ፖሊስ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ በከፈተው ተኩስ አምስት ሲሞቱ ስድስት ክፉኛ ቆስለው ወደ ጎንደር ሆስፒታል መወሰዳቸውን የደረሰን ዜና ተቁሟል:: የግጭቱ መንስኤ አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል አንድ የአካባቢውን ነዋሪ በህገ-ወጥ የኮንትሮባንድ...
View Articleህመሙ የጋራ ሀመም ነው ጩኸቱም የሁላችንም ጩኸት ነው (የአቋም መግለጫ እና ምክር ብጤ!)
ህመሙ የጋራ ሀመም ነው ጩኸቱም የሁላችንም ጩኸት ነው (የአቋም መግለጫ እና ምክር ብጤ!) በአሁኑ ሰዓት በኦሮሚያ ክልል ሁሉም አካባቢዎች ለማለት በሚያስደፍር መልኩ ህብረተሰቡ በመንግስት ላይ ያለውን ተቃውሞ እያሰማ ነው። መንግስትም በበኩሉ የፈሪ ዱላውን እያወረደው ይገኛል። እውነቱን ለመናገር መፍራት ተቃወሞ የሚያመጣ...
View Articleግብፅ የህዳሴውን ግድብ ግንባታ የሚከታተል ሳተላይት ማምጠቋን ገለፀች
43 ሚሊዮን ዶላር ፈጅቶባታል ተብሏል ግብጽ 43 ሚሊዮን ዶላር ያወጣችበትንና የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ የግንባታ ሂደት በአየር ላይ ሆኖ እየተከታተለ መረጃ የሚሰጣትን ወታደራዊ ሳተላይት ከሁለት ሳምንት በፊት ማምጠቋን በይፋ እንደገለፀች አህራም ኦንላይን...
View Articleየጋዜጠኞችና የፀሐፊዎች እስር የአፈና ዘመቻ ነው በሚል ተወገዘ
ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞችና የድረገፅ ፀሃፊዎች (ጦማሪዎች) በአንድ ጊዜ ተይዘው ለእስር ሲዳረጉ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡ እስሩን በመቃወም ኢንተርኔት ተጠቃሚ ኢትዮጵያዊያን ከእስከዛሬው ሁሉ የበለጠ ድምፅ ማሰማታቸውን ቢቢሲ የዘገበ ሲሆን፤ ዋና ዋናዎቹ ዓለማቀፍ የመብት ተሟጋችና የፕሬስ ነፃነት ተቋማት...
View Articleየሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በፊንፊኔ ዙርያ ለሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች
በፊንፊኔ አምቦ አዲስ አለም ቡራዩ … በቢሾፍቱ በአዳማ በሞጆ በአቃቂ ….. በለገድዲ ሰንዳፋ ….በሱሉልታ እና በፊንፊኔ ዙሪይ የምትኖሩ የኦሮሚያ ተወላጆች በሙሉ …. ህገመንግስታዊ መብታቸውን በጠየቁ በአደባባይ ለተረሸኑ የኦሮሞ ልጆች ድምጻችንን እናሰማ። በአንድነት በጋራ ልነጻነታሽን እንታገል። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ...
View Article