በጎንደር መተማ አቅራቢያ ልዩ ስሙ ሸዲ እና ገንዳ ውሃ በሚባሉ ቦታዎች የፌደራል ፖሊስ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ በከፈተው ተኩስ አምስት ሲሞቱ ስድስት ክፉኛ ቆስለው ወደ ጎንደር ሆስፒታል መወሰዳቸውን የደረሰን ዜና ተቁሟል:: የግጭቱ መንስኤ አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል አንድ የአካባቢውን ነዋሪ በህገ-ወጥ የኮንትሮባንድ ንግድ ሳቢያ በተፈጠረ ግርግር ይገድለዋል:: የአካባቢው ነዋሪዎችም በሰላማዊ ሰልፍ ገዳዩ የፖሊስ አባል ለህግ እንዲቀርብላቸው […]
