Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የጋዜጠኞችና የፀሐፊዎች እስር የአፈና ዘመቻ ነው በሚል ተወገዘ

$
0
0
 ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞችና የድረገፅ ፀሃፊዎች (ጦማሪዎች) በአንድ ጊዜ ተይዘው ለእስር ሲዳረጉ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡ እስሩን በመቃወም ኢንተርኔት ተጠቃሚ ኢትዮጵያዊያን ከእስከዛሬው ሁሉ የበለጠ ድምፅ ማሰማታቸውን ቢቢሲ የዘገበ ሲሆን፤ ዋና ዋናዎቹ ዓለማቀፍ የመብት ተሟጋችና የፕሬስ ነፃነት ተቋማት “የአፈና ዘመቻ ነው” በማለት አውግዘዋል በመንግስት ላይ ተፅእኖ እንዲያሳድሩ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጥሪ የቀረበላቸው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ጆን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles