Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ለፓርላማው፤ የይሁኔ በላይን “እልል በይ አገሬ–” መርጬለታለሁ!

እናንተዬ — ሰሞኑን በኢቴቪ የቀረበውን በአሰላ ከተማ ላይ የሚያጠነጥን ጉደኛ “ፊልም” አይታችሁልኛል – ርዕሱ “የመልካም አስተዳደር ችግሮች” የሚል ነው፡፡ እኔማ እንደ አሪፍ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው የኮመኮምኩት – አንዴ ሳይሆን ሁለቴ፡፡ ኢቴቪ አይደግመውም እንጂ አሁንም ደግሜ ባየው አልጠግበውም፡፡ (ኢቴቪ በህዝብ ጥያቄ መድገም ተወ እንዴ?) እውነቴን ነው — ከአንዳንድ የአገራችን ቀሽም ፊልሞች አስር እጅ ያስንቃል እኮ! […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles