በትምህርት ሚኒስቴር የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተርን ጨምሮ አስር የስራ ሀላፊዎች በሙስና ወንጀል መከሰሳቸውን ኤፍቢሲ ዘግቧል።ተከሳሾቹ ሻምበል ከበደ አስረስ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት የአስተዳደር ምክትል ዳይሬክተር፣ ወይዘሮ የሺዓለም አምባው አለኸኝ የኢንስቲትዩቱ ገንዘብ ያዥ፣ የኔነሽ ሃይለማሪያም ገንዘብ ያዥ፣ አረጋኸኝ ኩማ ሃይሌ የዕቃ ግዥ ሰራተኛ፣ ጋሻው ዘውዴ ወርቁ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ሀላፊ፣ ብርሃኔ […]
