የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት የስራ ሀላፊዎች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ
በትምህርት ሚኒስቴር የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተርን ጨምሮ አስር የስራ ሀላፊዎች በሙስና ወንጀል መከሰሳቸውን ኤፍቢሲ ዘግቧል።ተከሳሾቹ ሻምበል ከበደ አስረስ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት የአስተዳደር ምክትል ዳይሬክተር፣ ወይዘሮ የሺዓለም አምባው አለኸኝ...
View ArticleBreaking News: Abebe Gellaw interrupted Obama and Obama agrees with...
San Jose, California–U.S. President Barack Obama has agreed with journalist Abebe Gellaw’s demand to support freedom in Ethiopia and help free bloggers, journalists and political prisoners jailed by...
View Articleነፍሰጥሩዋ ቦይንግ
ከምስሉ የምትመለከቱት ከኣዲስ ኣበባ ቦሌ ኣለም ኣቀፍ ኤርፓርት ተነስቶ ኣሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የሚበረው ቦይንግ 777 መንገደኞች ኣውሮፕላን ነው። ከኣዲስ ዋሽንግተን የደርሶ መልስ ቲኬት ዋጋ 1600 (ኣንድ ሺ ስድስት መቶ ዩሮ) ነው። ይህ ማለት 2200 (ሁለት ሺ ሁለት መቶ በዶላር) ይሆናል በኛ ደግሞ 44,000...
View Articleየወያኔን ውድቀትና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማፋጠን ኅብረታችን ይጠንክር! (ግንቦት7)
ግንቦት 7፡ የፍትህ፣ የነፃነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ፣ በግፍ ሕይወታቸውን ባጡ ዜጎች መርዶ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እና ቁጭት ይገልፃል፤ ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይመኛል። ህወሓት እና አጋፋሪው ኦህዴድ በነዙት ሽብር ሳቢያ የአካል ጉዳት የደረሰባችሁ፣ የተደበደባችሁ እና ለእስር የተዳረጋችሁ ወገኖቻችንም ህመማችሁም...
View Articleአስደንጋጭ አደጋ!
ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ቄራ በጓዝ ላይ የነበረ ነዳጅ የጫነ የፈሳሽ ማመላለሻ መኪና ከነተሳቢውና ተሳፋሪ ጭኖ ከቄራ በኩል ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ታክሲ ሞሐ ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ(ፔፕሲ) ፊት ለፊት ራሳቸውን ከመጋጨት ለማትረፍ ባደረጉት ጥረት ተሳቢው ታክሲው ላይ ተገልብጦ በደረሰ ከፍተነኛ የእሳት አደጋ ሰዎች...
View Articleጠበቆች የታሰሩ ጋዜጠኞችንና ጦማሪያንን የማያገኙ ከሆነ ጥብቅና አንቆምም አሉ
የፍርድ ቤቱ ዳኛ ጠበቃና ቤተሰብ እንዲያገኛቸው ፈቀደ ብለህ ደስ ያለህ ወዳጄ ኢህአዴግን ገና አላወቀውም ማለት ነው። እነ ካሚል ሸምሱ ቁርጡን ነግረውናል። ዳኛውም አቃቢ ህጉም የነሱ መሆኑን ጥንት አውቀናል ይሄው ፍርድ ቤቱ ቢያዝም የማእከላዊዎቹ ገራፊዎች ከህግ በላይ ናቸው ዞን ዘጠኞችን ጠበቃ እንዳያገኟቸው...
View Articleበአዲስ አበባ ዙሪያ ገበሬዎች የሚፈናቀሉት ያለ በቂ ዝግጅት ነው ተባለ
ከግማሽ ሚሊዮን እስከ 2 ሚሊዮን ብር ካሣ የተከፈላቸው ገበሬዎች አሉ በተከፈላቸው ካሣ ንድግ ጀምረው የተሳካላቸው ጥቂቶች ናቸው “ቦታው ለሪል እስቴትና ለልማት ይፈለጋል ተብለን የእርሻ መሬታችንና የመኖሪያ ቦታችን በመንግስት ከተወሰደብን አራት አመታት ሞላን” ይላሉ – በሰበታ አዋስ ወረዳ እያረሱ ይኖሩ...
View Articleኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ በአምቦ ብጥብጥ የሁለት ሚሊዮን ብር ንብረት ወደመብኝ አለ
ከአዲስ አበባ ከተማ 125 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አምቦ ከተማ፣ በቅርቡ በተከሰተው ብጥብጥ ሰለባ ሆኛለሁ ያለው የኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ ሁለት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ንብረት እንደወደመበት አስታወቀ፡፡ የኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ኃይለየሱስ በቀለ ባለፈው ዓርብ ለጋዜጠኞች እንደገለጹት፣...
View Articleየወያኔ ጥላቻ ፍሬ ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም
ወያኔ ለትግራይ ሕዝብ ሀብትንና ብልጽግናን አመጣ ብለው የሚያምኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ወያኔ የሥልጣን ወንበሩ ላይ በመውጣቱ ትግሬዎች ሁሉ አልፎላቸዋል ተብሎ ይታመናል፤ በተለይ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ ላይ የጠነከረ እምነት አላቸው፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ውጭ ብዙ ውይይትም ይሁን ንትርክ...
View Articleእንጠንቀቅ! ይህች አገር የብልፅግና ተስፋና የመናጋት አደጋ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች
እናስተውል! ስልጡን ጎዳና ከያዘች የሚያስቆመን አይኖርም፤ ከተናጋችም መመለሻ የለንምመንግስት፣ በዩኒቨርስቲዎች ስለተከሰተው ተቃውሞ ትንፍሽ ሳይል መሰንበቱ ያሳስባልተቃውሞውና ረብሻው የብሄር ብሄረሰብ ቅኝት መያዙም፣ የዘመናችንን አደጋ ያመለክታልበአንድ ቀን ከ10 በላይ ሰዎች መሞታቸው 9 ጋዜጠኞችና ፀሐፊዎች መታሰራቸው...
View Article“… ኢትዮጵያን አምላኬ ምትለው እግዚአብሔር ከኃያሉና ከብርቱ መዳፌ የሚያድናት፣ የሚታደጋት ከሆነ የእኔንም እግዚአብሔር...
በዲ/ን ኒቆዲሞስ (ምንጭ ፋክት) መጽሔት “… ኢትዮጵያን አምላኬ ምትለው እግዚአብሔር ከኃያሉና ከብርቱ መዳፌ የሚያድናት፣ የሚታደጋት ከሆነ የእኔንም እግዚአብሔር ልጨምርላት እችላለሁ …፡፡” ቤኒቶ ሞሶሎኒ ይህን ንግግር በሮማ አደባባይ የተናገረው ኢጣሊያዊ የፋሽስት መሪ ቤኒቶ ሞሶሎኒ ነው፡፡ ሞሶሎኒ ሮማውያኑ አያቶቹና...
View Articleበስትሮክ ህይወታቸውን የሚያጡ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ነው
ሴቶች በስትሮክ የመጠቃት ዕድላቸው ከፍተኛ ነውየሃያ ሁለት ዓመት ወጣት ነው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ዲፓርትመንት ውስጥ ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል አንዱ ነበር፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሚያደርገውን ቆይታ አጠናቆ ሊመረቅ የወራት እድሜ ቀርተውታል፡፡ ወላጆቹ የቤቱ የበኩር ልጅ የሆነውን ይህን...
View Articleደቡብ ሱዳን-የሰላም ዉልና ጦርነት
ባለፈዉ ታሕሳስ አጋማሽ የተጀመረዉ ጦርነት አንዳድ ግምቶች እንደሚጠቁሙት በአስር ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ ገድሏል።ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጥ ሕዝብ አፈናቅሏል።ወይም አሰድዷል።ከሰወስት ሚሊዮን የሚበልጥ ለረሐብ አጋልጧል።ጦርነቱ እስከ መጪዉ የዝናብ ወቅት ከቀጠለ ደግሞ—– ታሕሳስ ጦርነት ገጠሙ።ጥር የተኩስ አቁም ሥምምነት...
View Articleየኢህአዴግ ብሔርተኝነትና የተቀናጀ ማሰተር ፕላን ……..? ግርማ ሠይፉ ማሩ
የጣና ሀይቅ የጎንደር ነው ወይስ የጎጃም? የሚል የይገባኛል ጥያቄ እንዳለ ያወቅሁት በደርግ የመጨረሻ ዘመን ምስራቅ ጎጃም እና ምዕራብ ጉጃም የሚል የአሰተዳደር አካባቢ የተመሰረተ ሰሞን ነው፡፡ በዚያን ጊዜ ጢስ አባይ ፏፏቴን ለማየት እየሄድን እያለ አብሮን ያለው ጎንደሬ ጓደኛችን አካባቢው የጎንደር መሆኑን ለማረጋገጥ...
View Articleልጃገረድ ሃበሻዎችን በማጥመድ በህይወታቸው ላይ ሞት እየፈረደ ያለ “አርቲስት”
ለምን?አሜሪካ የሚኖር “አርቲስት” ነው። ራሰ በረሃና እድሜው በ40ዎቹ መጨረሻ የሚገመት ነው። ብዙዎች በፊልም ስራው ያውቁታል። ይህ ሃበሻ የብዙ ሴት እህቶቻችንን ህይወት እያበላሸ የሚገኝና የአውሬ ተግባር እየፈፀመ የሚገኝ “ሰው” ተብዬ ነው። በእድሜ ሊወልዳቸውና የልጅ ልጆቹ ሊሆኑ የሚችሉ ወጣት ልጃገረድ ሃበሻዎችን...
View Articleበምእራብ ወለጋ ዞን በግምቢ ከተማ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆት ከአካባቢው እንዲለቁ በሚፈልጉ ወጣቶች ድብደባ እና ግድያ...
ሳም ቮድ ሶን አሁን በዛ በዛ በዛ…የለቅሶ ሴቃ መስማት ሰለቸኝ አቦ…ለሁለት አካላት የመጨረሻ ጥሪ ለማሰማት ወስኛለው ይላል አማራ ህዝብ ከኢትዮጵያ ለተሳሳተው ለወያኔ ላደረው ከላይ ከታች ማገናዘብ ላቃተው በጣት ለሚቆጠረው የወለጋ በተለይም ደምቢደሎ…ጊምቢ አካባቢ ለሚገኘው የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ አክራሪ አላዋቂዎች...
View Articleተቃውሞ እና ጭፍጨፋ በኦሮሚያ
(ተመስገን ደሳለኝ) ዕለተ-ሐሙስ፤ ሚያዚያ 23 ቀን 2006 ዓ.ም የታሪካዊቷ አምቦ ከተማ ጀንበር አዘቅዝቃ ሰማዩ መቅላት ሲጀምር፣ ከወትሮው ለየት ያለ ጉዳይ በሰደድ እሳት ፍጥነት ጠቅላላ የዩንቨርስቲ ግቢውን አዳርሶ ተማሪውን ከባድ ሃሳብ ላይ ጣለው፡፡ ሌሊቱ ዕኩሌታ ላይ የግቢው ኦሮምኛ ተናጋሪ ተማሪ በሙሉ ስለጉዳዩ...
View Articleበአዲስ አበባ ካርታ ዙሪያ የተቃወሙ ሃሳብ ያቀረቡ የኦህዴድ አባላት እየታደኑ ነው
ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የህወሃት አጀንዳ ነው በማለት ተቃውሞ ሲያሰሙ የነበሩትን የኦህዴድ አባላት ለማሰር እንቅስቃሴ መጀመሩን ከኦህዴድ ምንጮች የደረሱን ዜና አመለከተ።ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉት እነዚህ አባላት እንደተናገሩት፣ ድርጅቱ አዲሱን የአዲስ አበባ ፕላን...
View Articleየትግራይ ብሄርተኝነት እንዴት ወደ ፋሽስት ስርዓትነት እያመራ እንደሆነ ለማሳየት እንሞክር(ክፍል 1) (ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ)
የሰው ልጆች አብረው በማህበረሰብ ለመኖር ይቻላቸው ዘንድ ለአብሮ መኖር ፀር የሆኑ ምግባሮችንና ባህሪዎችን ማስቀረት መቻል አለባቸው። አለበለዚያ ማህበራዊ ኑሮ ሊታሰብ አይችልም። ሰውን ከእንሰሳየሚለየው ከስሜት ባሻገር የማሰብና የማመዛዘን ክህሎቱ ነው። ህሊና አንድ ሰው በጎና ክፉውን፤ መጥፎና ጥሩውን፤ ትክክለኛና...
View Articleሱዳን ከኢትዮጵያ የምትገዛውን የኤሌክትሪክ ኃይል ለኤርትራ ለመሸጥ መዘጋጀቷ ተሰማ
‹‹ሱዳን ከማን ጋር እንደምትነግድ በሉዓላዊነቷ ላይ ማዘዝ አንችልም፤›› -ኢትዮጵያ በተዘዋዋሪ መሸጡ አያሳስበኝም አለች የሱዳን መንግሥት ከኢትዮጵያ ለመግዛት ከተስማማው አንድ መቶ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ውስጥ መጠኑ ይፋ ያልተደረገ ኃይል ለኤርትራ ለመሸጥ ዝግጅት ላይ መሆኑ ተሰማ፡፡ የሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል...
View Article