ኢ.ኤም.ኤፍ) የቀድሞ የቅንጅት ፓርቲ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት የነበረችው እና በኋላም በኢህ አዴግ ታስራ የተፈታችው ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ፤ ከሁለተኛው እስር ከተፈታች በኋላ፤ በ2011 ወደ አሜሪካ በመምጣት በሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቷን ስትከታተል ቆይታ በያዝነው ሳምንት ከሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ተመርቃለች። የሬገን ፋሴል ዲሞክራሲ ተቋም ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳን ጨምሮ ለአቶ ስዬ አብርሃም የስኮላርሺፕ በመስጠት ትምህርታቸውን በላቀ ሁኔታ እንዲከታተሉ አድርጓል። ከቅርብ ጊዜ […]
