Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዜብ አከርካሪዋ በስብሃት ነጋ ተሰባብሮዋል። /እየሩሳሌም አርአያ/

የአዜብ ነገርከሰሞኑ ኢህአዴግ ባካሄደው ጉባኤ ላይ አዜብ መስፍን ነበሩ። ከኋላ ፈንጠር ብለው ተቀምጠው ነበር። በሽተኛ ይመስላሉ። “እንኳንስ ዘንቦብሽ..” እንደሚባለው ያ ፊታቸው ገርጥቶ፣ የፉጨት አስተማሪ መስለው፣ ያ ሁሉ መኮፈስና ትእቢት ተንፍሶ ታይተዋል። አንዲት የአባይ ፀሐዬ ስጋ ዘመድ በቅርቡ ልጅ ለመውለድ ዲሲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፈረንሳይ ፖሊስ የስደተኞችን መጠለያ ማፍረሱ

በፈረንሳይ የወደብ ከተማ ፤ ካሌ፣ ከተለያዩ ሃገራት ፤ ከኢትዮጵያና ኤርትራ ጭምር የመጡ ስደተኞች ቀልሰዋቸው የነበሩትን መጠለያ የፕላስቲክ ድንኳኖች ፖሊስ ያፈራረሳቸው መሆኑ ተገለጠ ። ቁጥራቸው ከ 600-650 የሚገመተውን ስደተኞች ፤ የትናንቱ የፖሊስ እርምጃ እጅግ ነው ያስደነገጣቸው። ድንበር አቋርጠው ፈረንሳይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ ተመረቀች

ኢ.ኤም.ኤፍ) የቀድሞ የቅንጅት ፓርቲ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት የነበረችው እና በኋላም በኢህ አዴግ ታስራ የተፈታችው ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ፤ ከሁለተኛው እስር ከተፈታች በኋላ፤ በ2011 ወደ አሜሪካ በመምጣት በሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቷን ስትከታተል ቆይታ በያዝነው ሳምንት ከሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ተመርቃለች።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘመነ ካሴ በቀረረበበት የሽብርተኝነት ክስ መልስ ሰጠ

 ኢሳት ዜና :-የግንቦት7 ህዝባዊ ሃይል የአመራር አባልና የቀድሞው የአማራ ክልል ወጣቶች ሊቀመንበር ዘመነ ካሴን ጨምሮ 10 ወጣቶች በተከሰሱበት የሽብረተኝነት ወንጀል ጥፋተኞች መባላቸውን ተከትሎ፣ ክሱን በሌለበት የሚሰማው አንደኛው ተከሳሽ ዘመነ ካሴ የቀረበበትን ክስ አጣጥሎታል።አንደኛ ተከሳሽ ዘመነ ካሴ “ኤርትራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሊቢያ በርካታ አስከሬኖች ተገኙ

ኢሳት ዜና :-ከሳምንታት በፊት በርካታ ስደተኞችን ጭና ከሊቢያ ወደ ጣሊያን ስታምራ በሰጠመችው ጀልባ ተሳፍረው የነበሩ ሰዎች ሳይሆን እንዳልቀረ የተገመተ አስከሬን መገኘቱን የሊቢያ የአደጋ መከላከ ሰራተኞችን በመጥቀስ ዓለማቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው። የሊቢያ አደጋ መከላከል ሰራተኞች በጀልባዋ ከ150 በላይ ስደተኞች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረብሳት ከኢትዮጵያ የሞገድ አፈና እየተደረገብኝ ነው አለ

ካቻምናም ታፍኛለሁ፣ ዘንድሮ ግን በህግ እጠይቃለሁ ብሏልተቀማጭነቱን በሳዑዲ አረቢያ ያደረገውና በርካታ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚያሰራጨው የአረብ ሳተላይት ኮሙኒኬሽን ተቋም (አረብሳት) ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እየተፈጸመበት ያለው ዓለማቀፍ የሳተላይት ሞገድ አፈና (Jamming) ምንጩ ከኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእነ አቶ መላኩ ፈንታ የክስ መዝገቦች ላይ ብይን ተሰጠ

የተከሳሾች መቃወሚያ ውድቅ ሆኗልየፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 15ኛ ወ/ችሎት የሙስና ክስ የቀረበባቸውን የቀድሞ ገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታንና በሶስት መዝገቦች የተከሰሱ ሌሎች ተከሳሾችን የክስ መቃወሚያና የአቃቤ ህግን ምላሽ መርምሮ በትናንትናው እለት ብይን ሰጠ፡፡ ፍ/ቤቱ አብዛኛውን የተከሳሾችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤቱ ባለፈው ውድቅ ያደረገውን ጉዳይ ዛሬ ያለምንም ይግባኝ ማፅደቁ ተሰማ

ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. የነበረው የፍርድ ቤት ውሎ አዲስ ክስተትን ይዞ ብቅ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ ባለፈው ሚያዚያ 2006 ዓ.ም.ተጠርጥረው ከታሰሩ 3 ጋዜጠኞች እና 6 ብሎገሮች መካከል ዛሬ እሁድ ግንቦት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. ቀጠሮ የነበራቸው በፍቃዱ ኃይሉ፣ አቤል ዋበላ እና ማህሌት ፋንታሁን ቀደም ሲል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመንግስት ፕሮጀክቶችና የሃብት ብክነት

መንግስት ቢዝነስ ውስጥ ገብቶ ሲያቦካና ኢኮኖሚው ውስጥ ድርሻው እያበጠ ሲመጣ፤ የዚያኑ ያህል የሃብት ብክነትና ቀውስ መፈጠሩ አይቀርም። ድሃ አገራት ውስጥ የሚፈጠረውን ብክነት ለመቁጠር መሞከር አስቸጋሪ ነው። ከብልፅግና ርቀው በድህነት የሚሰቃዩት ለምን ሆነና? ብዙ ሃብት ስለሚባክን ነው። መንግስት በገነነባቸው ድሃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውነት ነው! ስርዓቱ ፍርስርስ ይበል!

ዛሬ በጠዋቱ ነው ወደ አራዳ ችሎት ያቀናሁት፡፡ ሁለት ሰአት ተኩል ላይ ስደርስ ያገኘሁት 3 ሰዎችን ብቻ ነው፡፡ ችሎቱ ሌላ ቦታም የተደረገ መሰለኝ፡፡ እየቆዩ ግን ሰዎች ብቅ ማለት ጀመሩ፡፡ ፈረንጆቹ ሳይቀር ችሎቱ ከተባለለት ሰዓት አርፍዶ እንደሚጀመር በሚገባ ተገንዝበውታል፡፡ ቢያንስ ለ2 ሰዓት ያህል ቆመን ጠበቅን፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትግራይ አለመረጋጋት አለ! ወያኔ ደንግጧል!!!

አብረሃ ደስታ ጓዶች ህወሓቶች በጣም ደንግጠዋል። ባሁኑ ሰዓት በብዙ የሑመራ አከባቢዎች፣ ማይጨው (ሽኮማዮ)፣ ዓዲጎሹ (ተከዘ)፣ ሐውዜንና አፅቢ ህዝቡን ለመቆጣጠር ፖሊሶችና ምልሻዎች ተሰማርተዋል። ትናንት ማታ (ቅዳሜ ማታ) አቶ መሰለ ገብረሚካኤል (የዓረና ስራ አስፈፃሚ አባልና የምዕራባዊ ዞን የዓረና አስተባባሪ)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ኢጣሊያ ገቡ

የኢጣሊያ ባህር ኃይል ዳግም በሺ የሚቆጠሩ የጀልባ ላይ ስደተኞችን ማዳኑን አስታወቀ። እንደ ባህር ኃይሉ ከሆነ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ከ3000 በላይ ስደተኞችን ከኢጣሊያ የባህር ጠረፍ ተቀብሏል። ከሰሜን አፍሪቃ በኩል እንደመጡ የተነገረዉ አብዛኞቹ ስደተኞች ወደ ሲሲሊያ መወሰዳቸውም ተነግሯል። እንደ መገናኛ ብዙኃን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

U.S. Warns of Possible Terror Attack in Ethiopia

Addis Ababa — The US Embassy in Addis Ababa urged American citizens residing or traveling to Ethiopia to exercise caution over a possible attack by a Somali terrorist group. The safety advisory the...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕዳሴ አብዮት! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ )

የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ‹‹አብዮታዊ ሁኔታ›› ላይ ለመድረሷ በብዙሃን ዜጐች ዕይታም ሆነ፤ ሂደቱን በተከታተሉ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ምሁራን ምልከታ የማይታበል ሐቅ ሊሆን መቃረቡ በዚህ ተጠየቅ ለማነሳው አጀንዳ ገፊ-ምክንያት ነው፡፡ በአናቱም ባለፈው ሳምንት ‹‹የ‹ቀለም› አብዮት ናፍቆት›› በሚለው መጣጥፍ ላይ ለማሳያነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሚዛናችን ለምን ተዛባ? ግርማ ሠይፉ ማሩ

የልክነት ሚዛናቸን የጠፋብን ወይም ደግሞ ሁለትና ከዚያ በላይ መለኪያ አስቀምጠን በምናደርገው ተግባር ሳይሆን በውጤት መመዘን የምንፈልግ ብዙዎች ነን፡፡ አሁን በስልጣን ላይ ያለው ስርዓት ደግሞ የዚህ ዓይነት ሚዛን አልባነትን ጎሽ በርቱ ብሎ ቡራኬ የሰጠ ነው የሚመስለው፡፡ እንደአስፈላጊነቱ ይጠቀምበታል፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የአስማማው እንባ”

Addis Guday ለወትሮው ፈገግታ የማይለየው ብስል ቀይ ፊቱ ዛሬ ጠቁሯል። ድሮም ለማበጠር ብዙም የማይጨነቅለት ጸጉሩ አሁንም እንደቀድሞው ነው። አንድ ቦታ ላይ ተተክለው መቆየት የማይሆንላቸው ዓይኖቹ ከመሬት ላይ መነቀል አቅቷቸዋል። ምናልባት በጋዜጠኝነት ዘመኑ ስለሰዎች መታሰርና ፍርድ ቤት መቅረብ ዘግቦ ይሆናል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ30 በላይ የኢትዮጵያ ታጣቂ ሚሊሺያዎች በአልሸባብ መገደላቸውን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደህንነት ክፍል የተገኘ...

  ኢሳት ዜና :- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለሰራተኞቹ በላከው ማስጠንቀቂያ ላይ በሶማሊ ክልል ባሪ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ 33 የኢትዮጵያ ሚሊሺያዎች በአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸውን ገልጾ ሰራተኞቹ አስፈላጊውን ጥንቃቄና ጥበቃ እንዲያደርጉ መክሯል።የኢትዮጵያ የብሄራዊ የደህንነት ጥበቃ መስሪያ ቤት አልሸባብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ እና የአዲስ አበባ ከንቲባ የሆኑት አቶ ድሪባ ኩማ ከስልጣናቸው ሊባረሩ ነው ፓስፖርታቸውንም...

አባ ዱላ ገመዳና የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ፓስፖርታቸውን ተነጥቀው የቁም እስረኞች መሆናቸው ከተለያዩ ምንጮች እየወጡ ያሉ መረጃዎች አመልከተዋል። የጎልጉል ምንጮች ግን ኦህዴድ ውስጥ በከፍተኛ አመራሮች ደረጃ እየተካሄደ ያለው ግምገማ ሲጠናቀቅ በርካታ ባለስልጣኖች ክስ እንደሚመሰርትባቸው ተናግረዋል። በቀድሞው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተላለፈ ጋዜጣዊ መግለጫ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት”

ለአለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት የሕዝብን መብት በመቀማትና አፍኖ በሥልጣን ላይ የሚገኘው የህወሃት/የኢህአዴግ መንግሥት ዜጐች በአገራቸው ውስጥ በመዘዋወር ሰርተው እንዳይኖሩ ያገደ ብቻ ሳይሆን በተወለዱበትና እየኖሩበት በአለው ቀያቸውም የገዠው ፓርቲ አባል ካልሆኑ ወይም ደግፈው ካልቆሙ ይሰደዳሉ፣ ይበታሰራሉ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዋልድባ ዋይታ

  ኢትዮጵያ በሰው ልጅ ታሪክ እናት ሆና በአፍሪካ አህጉር የወሳኝነት ሚና መኖሯ በአውሮፓም ሆነ በምእራባውያን ሀገራት የሚያወላዳ አይደለም፡፡ በዚህም የተለያዩ ሳንካዎች በመፍጠር በማንነቷ ላይ ይህነው የማይባሉ ችጋሮች ፈጥረውባት ይገኛሉ፡፡ጠንክረን ስናባራቸው እዚሁ ጉያችን ስር በራሳችን ሰዎች ዓላማቸውን...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live