Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

እውነት ነው! ስርዓቱ ፍርስርስ ይበል!

$
0
0
ዛሬ በጠዋቱ ነው ወደ አራዳ ችሎት ያቀናሁት፡፡ ሁለት ሰአት ተኩል ላይ ስደርስ ያገኘሁት 3 ሰዎችን ብቻ ነው፡፡ ችሎቱ ሌላ ቦታም የተደረገ መሰለኝ፡፡ እየቆዩ ግን ሰዎች ብቅ ማለት ጀመሩ፡፡ ፈረንጆቹ ሳይቀር ችሎቱ ከተባለለት ሰዓት አርፍዶ እንደሚጀመር በሚገባ ተገንዝበውታል፡፡ ቢያንስ ለ2 ሰዓት ያህል ቆመን ጠበቅን፡፡ ያው ይህም ህዝብን የማሰላቻ አንድ ስልት መሆኑ ነው! ጦማሪያኑ ሲመጡ ማንም ስልክ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles