Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ኢጣሊያ ገቡ

$
0
0
የኢጣሊያ ባህር ኃይል ዳግም በሺ የሚቆጠሩ የጀልባ ላይ ስደተኞችን ማዳኑን አስታወቀ። እንደ ባህር ኃይሉ ከሆነ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ከ3000 በላይ ስደተኞችን ከኢጣሊያ የባህር ጠረፍ ተቀብሏል። ከሰሜን አፍሪቃ በኩል እንደመጡ የተነገረዉ አብዛኞቹ ስደተኞች ወደ ሲሲሊያ መወሰዳቸውም ተነግሯል። እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ አብዛኞቹ ስደተኞች ከሶሪያ እና ግብፅ ናቸው። ካለፈው ግማሽ ዓመት አንስቶ የኢጣሊያ የባህር ኃይል በርካታ ስደተኞችን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles