የቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/.ቤት ተማሪዎች የህዝብን ጥያቄ አነሱ። በርካቶች ታፍሰዋል። ታስረዋል በዛሬው እለት በቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በመሰባሰብ ፈተና ከጨረሱ በኋላ ከጠዋት ጀምረው አቤቱታቸውን ሲያሰሙ እንደነበር በቦታው ሁኔታውን የተከታተለው ጥላዬ ታረቀኝ ለምንሊክ ሳልሳዊ ባደረሰው መረጃ ገልጽዋል። ኑሮ ተወደደ ቤተሰቦቻችን በጭንቀት እያሳተማሩን ነው ፡፤ ምግብ ውሃ መብራት የሚሉ ጥያቄዎች ተነስተው እንደነበር ተዘግቧል። ነጻነት እንፈልጋለን […]
