Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቨርጂኒያ በደረሰ አሳዛኝ የመኪና አደጋ ሦስት ኢትዮጵያዊያን ሲሞቱ አንዱ በጠና ቆስሏል

ትላንት ማክሰኞ ማታ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ክፍለ-ግዛት ዋሽንግተን በተባለ አውራጃ ውስጥ 81 ተብሎ በሚጠራው አገር አቋራጭ መንገድ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ ሶስት ኢትዮጵያዊያን ሲሞቱ አራተኛው በሄሊኮፕተር ወደ ሆስፒታል ተስዶ ለህይወት አስጊ በሆነ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገልጾል:: የሞቱት ሶስቱ ወጣቶችም የሚከተሉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሁለት ዙር የሰለጠኑ 235 የድረ ገፅ መረጃ ማዛባት የሚችሉ ፕሮፓጋንዲስቶች በስራ ላይ መሆናቸው ታወቀ፡፡

ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ በመላ ሐገሪቱ በኢንተርኔት ድረ ገፅ መንግስት እየደረሰበት ያለውን ትችት ለመቀነስና ፤ የተደበቁ መረጃዎች ተጋላጭነታቸውን ለመቆጣጠር በማሰብ የሰለጠኑ ወጣቶች ስራ መጀመራቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመልክቷል፡፡ ኢህአዴግ በአዳማ ናዝሬት በሁለት ዙር ያሰለጠናቸው 235 ብሎገሮች በፊስ ቡክና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕድሮም: ህወሓት የፖለቲካ አማካሪየን ሊታስርብኝ ነው

ጓዶች ዓረና ባደረገው እንቅስቃሴ በትግራይ ክልል ሙሉ ድጋፍ እንዳለው አረጋግጧል። ይሄን ጉዳይ ህወሓትም ተረድቶታታል። እናም የህወሓት አመራር አባላት ዓረናን ለማዳከም አባላቶቻችን በጥቅም በመደለል፤ ካልተሳካ ደግሞ በማስፈራራት እንዲሁም በድንጋይ በመውገር ህዝብን የማነሳሳት እንስቅስቃሴያቸው እንዲያቆሙ ለማድረግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጨለማዋ አህጉር” ዋሻ ጭላንጭል ብርሃን ይታያልን? ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም

“በጨለማዋ አህጉር” ዋሻ ጭላንጭል ብርሃን ይታያልን? ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በየጊዜው ተስፋቢስነቷ እየጨመረ የመጣው የአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታ አወዛጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል፡፡ አንዳንዶቹ ጨለምተኝነትን በሚያንጸባርቅ መልኩ በሙስና በተዘፈቁ መሪዎቿ እና ሥር በሰደደው ጥልቅ ድህነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/.ቤት ተማሪዎች የህዝብን ጥያቄ አነሱ።

የቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/.ቤት ተማሪዎች የህዝብን ጥያቄ አነሱ። በርካቶች ታፍሰዋል። ታስረዋል በዛሬው እለት በቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በመሰባሰብ ፈተና ከጨረሱ በኋላ ከጠዋት ጀምረው አቤቱታቸውን ሲያሰሙ እንደነበር በቦታው ሁኔታውን የተከታተለው ጥላዬ ታረቀኝ ለምንሊክ ሳልሳዊ ባደረሰው መረጃ ገልጽዋል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና የደህንነት ኃይሎች የጋዜጣ አዙዋሪዎች ላይ እርምጃ መወሰድ ጀመሩ

በቅርቡ ገዥው ፓርቲ የግሉን ሚዲያ ለማፈን እንዲያስችል ጋዜጣ አዙዋዎችና አከፋፋሎችን በጥቃቅንና አነስተኛ ለማደራጀት የሚያስችል አሰራር እንደጀመረ ታውቋል፡፡ በዚህ አሰራር መሰረት ገዥው ፓርቲን የሚተቹ ጋዜጦችና መጽሄቶች ከገበያ በማስወጣት በቀጣዩ ምርጫ የሚደርስበትን ጫና ለመቀነስ እንደፈለገም ሲነገር ቆይቷል፡፡ ይህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ያመመኝ በእሙ የተነሳ ስለሆነ ‘ያመመኝ በሷ ነው’ የሚል ነጠላ ዜማ ሰርቻለሁ” – ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል

ቁም ነገር፡- ድምፃዊ ጌዲዮን በቅድሚያ ጥሪያችንን ተቀብለህ በመገናኘታችን በጣም አመሰግናለሁ፤የዛሬ አምስት ዓመት ሁለተኛ አልበምህን ካወጣህ በኋላ ጠፍተህ ነበር፤ ምንድነው መንስኤው? ጌዲዮን፡- እኔም በጣም አመሰግናለሁ ታሜ፤እንግዲህ እንዳልከው በ2001 ዓ.ም ‹አንደኛ ናት› የተሰኘውን ሁለተኛውን አልበሜን ካወጣሁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጀርመን የሚገኙ ኢትዮጰያውያን ስደተኞች የርሀብ አድማ ጀመሩ።

ኢሳት ዜና :-በጀርመን-ባየርን ክልል የሚገኙ ወደ 60 የሚጠጉ ኢትዮጰያውያን ስደተኞች የረሀብ አድማ ለማድረግ የተገደዱት የኢትዮጵያ ስደተኞች ጉዳይ በጀርመን ካሉ አካባቢዎች በተለየ መልኩ በባየርን ክልል እና ፍርድ ቤት ተቀባይነት ስለማያገኝ ነው። በከተማ መሀል ላይ በመሰባሰብ ባለፈው ረቡእ የተጀመረው የኢትዮጵያውያኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ጉዳይ ለምን አይቋጭም?

“የለዘብተኞችና የእስስት” ፖለቲካ ልዩነት እየፈጠረ ነው መለስ በሁለቱ አገሮች ድንበር ላይ “የጅራፍ ድምጽ እንኳን አይሰማም” በማለት ሲመጻደቁበት የነበረው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በ”ወረራ” እና “ወረራን መቀልበስ” በሚል ድራማ ተጀምሮ ከተቋጨ አስራ አምስት ዓመት አልፎታል። ኢህአዴግና ሻዕቢያ ጉዳያቸውን በጠረጴዛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእናት ሀገር የድረሱልኝ ጥሪ ???…

(ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው) ባለፈው ሰሞን ወያኔ ኢሕአዴግ ላለመው የጥፋት ተልእኮ ወሳኝ ክንውኑን መተግበሩ ይታወሳል፡፡ ወያኔ ለጥፋት ተልእኮው በእጅጉ የሚረዳውን ወሳኝ የጥፋት ሥራ የመሥራቱን ያህል ከእምነተ-አሥትዳደር (ፖለቲካ) ፓርቲዎች (ቡድኖች) አንሥቶ እስከ ሕዝባዊ ማኅበራት (Civic...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕረዘዳንት ባራክ ኦባማ ከ 10 አመት አስከ እድሜ ልክ እስራት ሊፈረድባቸው ይችላል። ውንጀላውም ታሊባን የተባለውን አሸባሪ...

ፕረዘዳንት ባራክ ኦባማ ከ 10 አመት አስከ እድሜ ልክ እስራት ሊፈረድባቸው ይችላል። ውንጀላውም ታሊባን የተባለውን አሸባሪ ድርጅት በሰው ሃይል መርዳት (የታሊባን እስረኞችን መልቀቅ) የሚል ነው። ፎክስ ኒውስ ነው የዘገበው። Shepard Smith asked Judge Andrew Napolitano whether or not...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ” – ከኮካ ኮላ – የዓለም ዋንጫ – የተሰጠ መግለጫ

ባለፉት ወራቶች ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም “ቴዲ አፍሮ” ከኮካ ኮላ እና በስፋት ሲወራ ከከረመው የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ ጋር ስለነበረው ግንኙነት ያለንን አቋም እንድንገልፅ በሚጎርፍልን ጥያቄዎች ምክኒያት ከፍተኛ ጫና ስደረግብን ቆይተናል፡፡ በበኩላችን በተገባው የውል ስምምነት ላይ የግንኙነቱን ሚስጥራዊነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ሊያነበው የሚገባ በ ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው የተጻፈ

ባለፈው ሰሞን ወያኔ ኢሕአዴግ ላለመው የጥፋት ተልእኮ ወሳኝ ክንውኑን መተግበሩ ይታወሳል፡፡ ወያኔ ለጥፋት ተልእኮው በእጅጉ የሚረዳውን ወሳኝ የጥፋት ሥራ የመሥራቱን ያህል ከእምነተ-አሥትዳደር (ፖለቲካ) ፓርቲዎች (ቡድኖች) አንሥቶ እስከ ሕዝባዊ ማኅበራት (Civic organizations) ድረስ ያሉ ሁሉ ልብ ሳይሉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንደ ዘበት ያለፉት ነፍሶች – (እውነተኛ የወንጀል ታሪክ)

እነዚህ ሁለት የወንጀል ታሪኮች የተፈፀሙበት ጊዜ ጥቂት ዓመታት ወደኋላ ይርቃል፡፡ ሁለቱም ወንጀሎች የተለያዩና የሚያገናኛቸው ነገር የሌለ ቢሆንም ማጠቃለያቸው ግን ሞት መሆኑ ያመሳስላቸዋል፡፡ በተለይ በተለይ የህይወት ህልፈቱ ሳይታሰብ እንደዘበት መፈጠሩ ‹የተቆረጠለት ቀን› የሚባለውን አይነት አሟሟት ያስታውሳል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ስለ ….. ሲባል ምርጫ ይቅር” …. ትግሉም ይቁም ወይ? ግርማ ሠይፉ ማሩ

  “ስለ …. ሲባል ምርጫ ይቅር” በሚል እንድ ፅሁፍ ፋክት ላይ ወጥቶ አንብቤ ለምን? ብዬ ልፅፍ አስቤ ተውኩት፡ ፡ ምክንያቱም በፋክት መፅሔት ላይ አምደኞች የሃሣብ ፍጭት ማድረግ የተለመደ ቢሆንም ሰሞኑን ግን የበዛ ይመስላል ከሚል ነበር፡፡ ይህ አንድ ዘርፈ ብሉ ጥሩ ጎን አለው፡፡ አንዱ አምደኞቹ ከአንድ ፋብሪካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቅልኝ! እታገኝ መኮንን ካሣ –በግፍ የሚሰቃዩ እናት

እኔ ወ/ሮ እታገኝ መኮንን ካሣ አድራሻ፡- አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 760/ሀ ነዋሪ ነኝ፡፡ በአሁኑ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ከላይ ቁጥሩ በተገለፀበት ቤት ከ40 ዓመት በላይ ተከ ራይቼ ስኖር በ1990 ዓ.ም በኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ መያዜን አወኩ፡፡ ቤቴንም ሆነ ልጆቼን እን ዲጠብቅልኝና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የየመን መገናኛዎች ካሉት….. የኢትዮጵያዊውን ሬሳ አውጥተው የራሳቸውን ቀበሩ… 100 ኤርትራዊያን ባህር ላይ ሰመጡ…...

ወደ የመን የሚገባው ሰደተኛ ቁጥር ከዕለት ዕለት እየጨመረ ነው፡፡ አሁን አሁን የኤርትራዊያኑም ስደተኞች ቁጥር እንዲሁ እየጨመረ ነው፡፡ በትላንትናው እለት ከኤርትራ ተነስቶ ወደ የመን እየተጓዘ የነበረ 60 ኤርትራዊያንን የጫነ ጀልባ ባብል መንደብ የሚባለው የየመን ድንበር አካባቢ ሰመጠ፡፡ የተጫኑት በሙሉ ማለቃቸውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተሰናክለን ነበር፤ አሁን ግን ጸንተናል! (የሰሜን አሜሪካ የአንድነት የድጋፍ ማህበራት)

«ዉጊያዉን ተሸነፍን እንጂ ጦርነቱን አልተሸነፍንም» ነበር ያሉት የፈረንሳዩ የ2ኛው ዓለም ጦርነት መሪ፤ ጀነራል ቻርለስ ደጎል፣ አገራቸው በናዚዎች ሥር በወደቀች ጊዜ። ልክ እንደ ዉትድርናዉም፣ በሰላማዊ ትግል ዉስጥ መሸነፍ፣ መዉደቅ፣ መሳሳት አለ። መነሳትም እንዲሁ፡፡ ታላቁ የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ እንዳሉትም፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁሉ ነገር ከመጋረጃው በስተጀርባ የሚወሰንባት አገር

በእውነት ባለስልጣኖቻችን አሳዘኑኝ በ1997 ምርጫውን ተከትሎ የደረሰውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ እንዲያጣሩ የአጣሪ ኮሚሽኑ ሰብሳቢ ሆነው ተመርጠው የነበሩት የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት ፍሬሕይወት ሳሙኤል የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ተደርገው መሾማቸውን ከጓደኛቸው መስማታቸውን ለኢሳቱ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ሲናገሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊቷ በ ሳውዲ አረቢያ ራሷን ለመግደል ከመንገድ ድልድይ ላይ ራሷን ጥላ ተረፈች

Ethiopian maid threw herself from the top of a bridge on the road to King Abdullah in Jeddah, today (Sunday). According to the statement from the hospital she suffered several injuries. A media...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live