በጣም አሳዛኝ ታሪክ… (From message inbox) የተከሰተው በአፋር ክልል በዱብቴ ወረዳ ነው! አንድ የአፋር ወጣት ሌሊት የዘበኛ ስራ እየሰራ ጠዋት ደግሞ እየተማረ ይተዳደር ነበር። ተማሪው ወደሚማረበት ት/ቤት ለመሄድ ከስራ ቦታ እየመጣ ሰለነበር መሳሪያውን ይዞት ከአንድ ጓደኛው አብረው እየተጓዙ ሳለ በድንገት የፈደራል ፖሊሶች ያገኙቸዋል። ከዚያም «መሳሪያህን አሰረክብ!!» አሉት እርሱ ደግሞ «እኔ ሌሊት የዘበኝነት ስራ ስለሚሰራ አሁን […]
