አራስ እናት በካድሬዎች አበደች!
በራያ ዓዘቦ ወረዳ ወራባዮ ቀበሌ ፈድሻ በተባለ መንደር ነው። ያከባቢው ኗሪዎች እንደማንኛውም የሌላ ወረዳ ኗሪዎች በሴፍቲኔትና አስቸኳይ እንደርታ (ህፁፅ ሓገዝ) ይተዳደራሉ። የሴፍቲኔት እርዳታ በሥራ የሚሰጥ ነው። መስራት የሚችሉ ጉልበት ያላቸው ግን ድሃ ገበሬዎች በሴፍቲኔት ታቅፈው ያለማሉ። ከዛ ለሰሩት ሥራ...
View Articleበጣም አሳዛኝ ታሪክ…
በጣም አሳዛኝ ታሪክ… (From message inbox) የተከሰተው በአፋር ክልል በዱብቴ ወረዳ ነው! አንድ የአፋር ወጣት ሌሊት የዘበኛ ስራ እየሰራ ጠዋት ደግሞ እየተማረ ይተዳደር ነበር። ተማሪው ወደሚማረበት ት/ቤት ለመሄድ ከስራ ቦታ እየመጣ ሰለነበር መሳሪያውን ይዞት ከአንድ ጓደኛው አብረው እየተጓዙ ሳለ በድንገት...
View Articleኦባንግ “ከምርጫው” በፊት ለተቃዋሚዎች “ምርጫ” አቀረቡ
ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በአገር ውስጥ ለሚገኙ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችና አግባብ አላቸው ለሚሏቸው አካላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተቀምጠው እንዲመክሩ ማሳሰቢያ ሰጡ፡፡ ኢህአዴግ በውስጥ ችግሩ፣ በውጭ ተጽዕኖ ወይም በፖለቲካው የተፈጥሮ ባህርይ የሚከስምበት...
View Articleየትግራይ ብሄርተኝነት እንዴት ወደ ፋሽስት ስርዓትነት እያመራ እንደሆነ ለማሳየት እንሞክር(ክፍል 1) (ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ)
የትግራይ ብሄርተኝነት እንዴት ወደ ፋሽስት ስርዓትነት እያመራ እንደሆነ ለማሳየት እንሞክር(ክፍል 1) (ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ) የሰው ልጆች አብረው በማህበረሰብ ለመኖር ይቻላቸው ዘንድ ለአብሮ መኖር ፀር የሆኑ ምግባሮችንና ባህሪዎችን ማስቀረት መቻል አለባቸው። አለበለዚያ ማህበራዊ ኑሮ ሊታሰብ አይችልም። ሰውን...
View Articleቅድመ ምረጫ 2007 እና የተቋሚዎች እጣ ፋንታ
መቼም የምርጫ ነገር ሲነሳ በኢትዮጵያ ታሪክ የጎላ ቀለም ያለው ምርጫ 97 ነው ምክንያቱም ከዚያ በፊት የነበሩት ምርጫዎች በኢህአዲግም ሆነ በደርግ መንግስት የነበሩት የይስመላ ምርጫዎች ነበሩ ምርጫ 97ም ቢሆን የዲሞክራሲ ጭላንጭል የታየበት በአዲስ አበባ እስከ ምርጫው እለት ሲሆን በክልሎች ግን ምርጫው አንድ ወር...
View Articleየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሠራተኛ በጥይት ተመትተው ሕይወታቸው አለፈ
ተጻፈ በ ታምሩ ጽጌ (ሪፖርተር ) -በመግደል የተጠረጠረው ግለሰብ አልተያዘም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሠራተኛ ናቸው የተባሉት አቶ በላይነህ ዳምጠው፣ ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ሲሆን ቤላ አካባቢ በሚገኘው የባለቤታቸው ቤተሰቦች ቤት ውስጥ በአንድ ግለሰብ በጥይት ተመትተው ሕይወታቸው ማለፉ...
View Articleሰይፉ ፋንታሁን ሽማግሌ ሰብስቦ ጥላሁን እልፍነህን ይቅርታ ቢጠይቅም ሌላ ክስ እየተዘጋጀለት ነው
ሰይፉ የኢቴቪን የቆረጣ መቀስ ተውሶ በኢቤኤስ አገልግሎት ላይ ባዋለው ፕሮግራሙ የአርቲስት ጥላሁን እልፍነህን ንግግር ቆርጦ በማውጣቱ አሸው ሰይፉን በፍርድ ቤት ሊያሸው መዛት በመጀመሩ ሰይፉ ሽማግሌ ሰብስቦ ‹‹ይቅርታ››መጠየቁ ተሰምቷል፡፡ሰይፉ ከአሸው ክስ ቢገላገልም በቅርቡ በኢትዮ ፓረንትስት ትምህርት ቤት ሴት ተማሪ...
View Articleሚሚ ስብሐቱ እና የሙታን ዲሞክራሲ (በዶ/ር Dagnachew)
የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ሚሚ ስብሐቱና ጓደኞቿ “የጋዜጠኞች ክብ ጠረጴዛ” በተሰኘ ፕሮግራም እኔ ላይ ለሰነዘሩት ስድብ በዋናነት መልስ ለመስጠት ሳይሆን ዘለፋቸውን በሚካሄዱበት ሰዓት እግረ መንገዳችውን ባነሱት የፖለቲካ አተያይ ላይ ሒስ ለማቅረብ ነው፡፡ ይህንንም እንድል ያስገደደኝ እኔ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል...
View Articleህወሓት የቤተክርስያን ገንዘብ ዘረፈ
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ክልተ አውላዕሎ ወረዳ “አይናለም” የተባለ ጣብያ (ንኡስ ወረዳ) አለ። በዛ አከባቢ ያለው ደን “የመለስ ፓርክ” ተብሎ ተከልሏል። ኗሪዎቹ “የመለስ ፓርክ” መባሉ አልተዋጠላቸውም፤ ተቃውመውታል። ባለፈው ወር ነው። “ከመለስ ፓርክ” የተወሰነ ዛፍ ይቆረጣል። በዚህ ጉዳይ...
View Articleተቃዋሚዎች እንዲያብሩ ዶ/ር ያዕቆብ መከሩ
ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከአንድ ዓመት ያነሰ ጊዜ ለቀረው የ2007ቱ አገርአቀፍ ምርጫ ህብረት ፈጥረው ቢቀርቡ ከ 1997ቱ በተሻለ የማሸነፍ ዕድል አላቸው ሲሉ አንድ ታዋቂ የሕግ ምሁሩ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም አስታወቁ። ሰሞኑን በመኢአድና በአንድነት መካከል የተፈረመውን የውህደት ስምምነት መነሻ በማድረግ ከቪኦኤ ጋር ቆይታ...
View Articleከህወሀት/ኢህአዴግ ጓዳ በሀብታሙ አያሌው ላይ የተወረወረች ቀስት
ከዘላለም ደበበ ይህን ፅሁፍ በሎሚ መፅሄት ላይ ባለፈው ሳምንት አወጣሁት፡፡ መፅሄቱ ላልደረሳችሁ ይኸው እዚህ ለጠፍኩት፡፡ በቅድሚያ እንኳን ወታደራዊ አምባገነኖች ተደምስሰው ‹‹ዴሞክራሲያዊ›› አምባገነኖች ለተተኩበት የግምቦት 20 በአል አደረሳችሁ፡፡ ዛሬ ዝምታ ሲበዛ ፍርሀት፣ ውሸት ደግሞ ሲደጋገም እውነት ይሆናልና...
View Articleበግንደ በረት በተማሪዎች እና በክልሉ ፖሊስ መካከል ከፍተኛ የሆነ ግጭት ተከሰተ
ምእራብ ሸዋ ዞን በኦሮሚያ ክልል በግንደበረት ወረዳ በተማሪዎች እና በወያኔ የፖሊስ ሃይሎች መካከል በተከሰተ ግጭት አንድ ተማሪ ሞቶ አራት መቁሰላቸውን የአከባቢው ምንጮች ገልጸዋል። ከትላንትና ጀምሮ ሲንከባለል የመጣው ግጭት ከዚህ ቀደም በኦሮምያ ክልል ውስጥ ከተነሱ የተማሪዎች አመጽ ጋር ተያያዥነት ያለው እና...
View Articleየወያኔ ግፍ ለከቱን አልፏል!
የወያኔ ጉጅሌ ራሱ ከሳሽ፣ ፖሊስና ዳኛ ሆኖ በሚገዛት ሀገራችን ውስጥ የሚያካሂደው ግፍ አንድ ህዝብ ሊሸከመው ለሚችለው በላይ ሆኗል። የወያኔ ሹማምንትና በዘር ለዝርፊያ የተሰማራው ድርጅታቸው በቅርቡ ደግሞ ስዘርፍ አያችሁኝ በሚል ቁጣ ከአንደበታቸው በላይ ምንም ባልታጠቁ የኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ከአካሄደው ጅምላ ጭፍጨፋ...
View Articleየሳሙኤል ዘሚካኤል የሀሰት ዶክተር ኢንጂነርነት ሲጋለጥ
ይሄ ሰዉ ዶክተር /ኢንጅነር ነኝ እያለ ብዙ ሰዉ ሳይቀፍል አይቀርም፤፤ የዛሬ የፌስቡክ ወሬ እሱ ሆኖል ፤፤ ለማንኛዉም እንደዚህ ካለዉ የበግ ለምድ ከለበሰ ተኩላ መጠንቀቅ ጥሩ ነዉ፤፤Filed under: NEWS
View Articleጄኔራል ሰዓረና ጋዜጠኛ እስክንድር (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
ሰኔ 1 ቀን 1997ዓ.ም፤ በአዲስ ከተማ ት/ቤት የተጀመረው ተማሪዎችንና ንጹሃን ዜጐችን በግፍ የመግደል እርምጃ ተከትሎ አብዛኛው ባለስልጣናት ልጆቻቸውን ከየት/ቤቱ በአጃቢ ያስወጡ ነበር። ወደ ካቴድራል ት/ቤት በሁለት ኮብራ ተጭነው የተላኩ 20 ልዩ የፌዴራል ፖሊሶች የጄ/ል ሰአረና የጄ/ል ብርሃነ (ወዲ መድህን) ሴት...
View Articleበእስር ላይ የሚገኙት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና የአቶ አንዷለም አራጌ መልእክት (ሊያነቡት የሚገባ) – ከጋዜጠኛ...
“‹‹የታሰራችሁ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ። አከብራችኋላሁ።›› ብለህ ንገርልኝ አለኝ – ደጋግሞ።…” ከትናንት በስትያ ሰኔ 03 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ከቅርብ ጓደኛዬ እና የሙያ ባልደረባዬ ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ ጋር ወደቃሊቲ ማረሚያ ቤት [እስር ቤትም ነው] አምርተን ነበር-...
View Articleፍርድ ቤቱ ግቢ ውስጥ ከጠበቃ አምሐ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
የስድስቱን ጦማርያንና የሁለቱን (የኤዶምና የተስፋለምን)ጉዳይ በመከታተል በፍርድ ቤት እየወከሏቸው የሚገኙት የህግ ባለሞያ አቶ አምሐ ሁልግዜም የህግ ደምበኞቻቸው ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ ግቢው ውስጥ ውጪ ለምንጠብቃቸው ጋዜጠኞች በዝጉ ችሎት ምን እንደተከናወነ ያለምንም መሰላቸት ያስረዳሉ፡፡በትናንትናው የፍርድ ቤት...
View Articleከፎርጂድ የትምህርት ማስረጃ ጀርባ ያሉ ባለስልጣናት ከየኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ የተሰጠ መግለጫ
የሠሞኑ ዶ/ር ኢ/ር ሳሙዔል ዘሚካኤል ጉዳይ የበርካታ ኢትዮጵያውያን መነጋገሪያ ከመሆንም አልፎ በርካቶችን ሐገሪቱ ወዴት እያራመራች ነው እንዲሉ አስገድዷል፡፡ በሐገራችን በተለይም ከ1983 ዓ.ም ወዲህ ባለው ጊዜ ውስጥ የትምህርት ጉዳይ አሳሳቢ ከመሆንም በላይ ህገወጥ የትምህርት ማስረጃዎች ይዘው ትላልቅ ቦታዎች ላይ...
View Articleአሸባሪው አቃቤህግ በአሜሪካ !! ሊያዳምጡት የሚገባ ( ቪዲዬ )
ህወሃቶች የፈጠራና የሐሰት ክስ እየፈበረኩ በርካታ ለወገንና ለአገር የሚቆረቆሩ ኢትዮጵያውያንን በአገር መክዳት፣ ዘር ማጥፋት እና ሽብር ፈጠራ ወንጀሎች በመክሰስ እና በማሰር ለከፍተኛ ፍዳና መከራ ዳርገዋቸዋል። የእነ ሽመልስ ከማልን አርአያ እንዲከተሉ ተመልመለው እንደነ እስክንድር ነጋ፣ ርዮት አለሙ፣ ውብሸት ታየ...
View Articleየጀኔራሎቹ የጓዳ ሽኩቻ!
ደመወዝ አነሰኝ ብሎ ጭማሪ የሚጠይቅ ካለ አሁንኑ ከሰራዊቱ መልቀቅ ይችላል፡፡›› ይህ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም የሆነው ጀኔራል ሳሞራ የኑስ ሁለተኛው የሰራዊት ቀን በተከበረበት ሰሞን ባህር ዳር ከተማ ሙሉዓለም አዳራሽ ከተሰበሰቡት የሰራዊቱ አባላት መካከል የደመወዝ ጭማሪን በተ መለከተ ለተነሳለት ጥያቄ ምላሽ ሲሰጥ...
View Article