ዶ/ር ብርሃኑ ከኢሳት ጋር በማገናኘት፣ኢሳትና ያገር ቤት ህዝብ ሊቆራረጡ ነው? የኢህአዴግ አዲሱ አዋጅ!!! ከኢሳት ጋር ማናቸውም ግንኙነት ያደረገ መረጃ የሰጠ ቃለ መጠይቅ ያደረገ እና ሌሎችንም ለመክሰስ ወያኔ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው በኢትዮጵያ ምድር እንደ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የኢህአዴግን ስነልቦና የተረዳ ሰው የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም፡፡ ከቀድሞ መለስ ዜናዊ ጋር እኩል በእኩል ሊወዳደር፣ እንደውም አንዳንዴ የሚበልጥብኝ […]
