Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጀመሪያው ጋዜጣዊ መግለጫ

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ፣ የተኳቸው የኢሕአዴግ መራሹ መንግሥት ሁለተኛው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ሥልጣን ላይ በወጡ በዘጠነኛ ወራቸው ከአገር ውስጥ ጋዜጠኞች ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በመገናኘት፣ በአጠቃላይ የአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባለፈው ዓርብ ማለዳ ማብራሪያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቤቲ ጏዋደኛ Bolt ከBig brother ተሰናበተ (out of The Chase)

Bolt and Maria were the weakest link this week, they are out of The Chase and heading home. Bolt followed shortly after his lady love Betty, who was Evicted in Week 4 while Maria didn’t even know she...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ስዬ በተመድ ተቀጠሩ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

አቶ ስዬ አብርሃ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አሰከባሪ ተቋም ውስጥ በወታደራዊ አማካሪነት በጥሩ ደመወዝ መቀጠራቸውን ምንጮች ጠቆሙ። በሙስና ወንጀል ተከሰው ከወንድሞቻቸው ጋር ለስድስት አመት ታስረው የተፈቱት ስዬ በተፈቱ ማግስት የአሜሪካን ድምፅ ራዲዬን ጨምሮ ለተለያዩ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ «...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“(ከኢትዮጵያ ጋር) በፕሬዚዳንት ደረጃ ግንኙነታችንን ማጉላት አንፈልግም”

ከመካከለኛው አፍሪካ የአሜሪካንን ቀልብ የሚስብ አገር የለም። የደቡብ አፍሪካ መመረጥ ካላት ኢኮኖሚና ፖለቲካዊ ሚናዋ አንጻር ለጥያቄ የሚቀርብ አይደለም ያሉት ዴቪድ ሺን ከምስራቅ አፍሪካ አስር አገሮች መካከል አራቱን በመምረጥ የግል አስተያየታቸውን አቅርበዋል። ሴኔጋል የተመረጠችው ፈረንሳይኛ ተናጋሪና የምዕራብ አፍሪካ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከጃዋር እና አልጀዚራ የተማርኩአቸው ቁም ነገሮች

ሰሞኑን በአልጀዚራ በተላለፈው ዝግጅት ላይ ጃዋር የሰጣቸው አስተያየቶች የብዙወቻችን መነጋገሪያ ሁነው ሰንብተዋል፤ እስኪ እኔም ትንሽ ልበል:: በመጀመሪያ ለጃዋር ከፍተኛ ክብር እንዳለኝ ለመግለፅ እወዳለሁ ፤ብዙ ጊዜ የሚሰጣቸው ትንተናወችም ጥሩ ናቸው ነገር ግን ሰሞኑን አልጀዚራ የሰጣቸው ትንተናወች ላይ አንዳንድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብፅ ጦር ፕሬዚዳንት ሙርሲ ለተቃዋሚዎች ጥያቄ ምላሽ እንዲሰጡ 48 ሰዓታት ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2005 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብፅ  ጦር በአገሪቱ  ለተከሰተው ቀውስና  ለተቃዋሚዎች ጥያቄ ፕሬዚዳንት መሀመድ ሙርሲ ምላሽ እንዲሰጡ 48 ሰዓት  ሰጠ ። ጦሩ የፕሬዚዳንቱ  መንግስት አሁን ለተፈጠረው  ቀውስ  ፈጥኖ ምላሽ  መስጠት ካልቻለ ለሰላም ሲል የራሱን  ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤቲ በፈፀመችው ተግባር ፍርድ ቤት ልትቆም ነው:: audio

በኢትዮጵያ ወንጀለኛ መቅጫ ህግ ቁጥር ፮፫፱/፮፵ እና ፮፬፩ የተመለከተውን የመተላለፍ ክስ June 29, 2013 posted by Aseged Tamene Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, Africa, Al Jazeera, Amhara National...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ብርሃኑ ከኢሳት ጋር በማገናኘት፣ኢሳትና ያገር ቤት ህዝብ ሊቆራረጡ ነው? የኢህአዴግ አዲሱ አዋጅ!!!

ዶ/ር ብርሃኑ ከኢሳት ጋር በማገናኘት፣ኢሳትና ያገር ቤት ህዝብ ሊቆራረጡ ነው? የኢህአዴግ አዲሱ አዋጅ!!! ከኢሳት ጋር ማናቸውም ግንኙነት ያደረገ መረጃ የሰጠ ቃለ መጠይቅ ያደረገ እና ሌሎችንም ለመክሰስ ወያኔ  ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው በኢትዮጵያ ምድር እንደ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የኢህአዴግን ስነልቦና የተረዳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት በእስራኤል አገር የሰለጠኑ የደህንነት ሀይሎችን አሰማራ

ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ የብሄራዊ ጸጥታና ደህንነት መስሪያ ቤት በእስራኤል አገር በታል አራድ ኔጊቭ ማሰልጠኛ ጣቢያ ያሰለጠናቸው 987 የደህንነት ሰራተኞች በመላ አገሪቱ በሚገኙ 572 ታላላቅ መስጊዶች እና በቴሌኮሚኒኬሽን መስሪያ ቤት ማሰማራቱን ከደህንነት መስሪያ ቤት ያገኘነው መረጃ አመልክቷል ፡፡ ከሰልጣኞች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት/ ኢሕአዴግ ሰወች ለምን ለጃዋር ጥብቅና ቆሙ ?

የሰሞኑን የአልጀዚራን ፕሮግራም ተከትሎ ስለፕሮግራሙ እና ስለጃዋር የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ሰንብተዋል:: ከነዚህ አስተያየት ሰጭወች መካከል በአፍቃሪ ህወሓት/ኢሕአዴግ የሚታወቁ ሰወች የሰጧቸአው አስተያየቶች ትንሽ ግራ የሚያጋቡ ናቸው :: እነዚህ ሰወች በመጀመሪያ ራሱን የአልጀዚራን ፕሮግራም የሰላ ትችት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጲያ ፍረጂ!!….(ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ኢትዮጲያ ፍረጂ!! እነዚህ ሁለት ሕፃናት በቅዳሜና እሁድ የእረፍት ቀን ከወላጆቻቸው ጋር « አንበሳ ግቢ፣ ህፃናትና ወጣቶች ትያትር፣ መጫወቻ ባለባቸው የመዝናኛ ስፍራዎች…» ወዘተ ለመሄድ አልታደሉም። ይልቅስ በነዚህ ቀናት ሕፃናቱ ቃሊቲና ዝዋይ እስር ቤቶች እንዲመላለሱ ተፈርዶባቸዋል። ንፁሃን በሆኑት የሁለቱ ሕፃናት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ታምራት በንግድ ተሰማሩ፤ ቢተው ስልጣን ያዙ ( ከኢየሩሳሌም አርአያ)

በአሜሪካ ዴንቨር ከተማ ከቤተሰባቸው ጋር የሚኖሩት አቶ ታምራት ላይኔ የጋዝ እስቴሽን በመክፈት በንግድ ስራ መሰማራታቸውን ምንጮች ገለፁ። በሙስና ወንጀል ተከሰው ለአስራ ሁለት አመት ታስረው የወጡት አቶ ታምራት ከተፈቱ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ፥ አማኝ ሆነው እንደሚቀጥሉና ነገር ግን በማህበራዊና ፖለቲካዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት/ኢህአዲግ እንደ መሳሪያ የሚገለገልበት የፀረ ሽብር ህግ

ህጋዊነትን ያልተከተለ አካሔድ ህገ ወጥነትን እንደሚያስከትል ግልፅ ነው። ህወሃት/ኢህአዲግ እንደ መሳሪያ የሚገለገልበት የፀረ ሽብር ህግ የፍትህ ስርአቱን ሙሉ በሙሉ እያሽመደመደው እንደሆን በጽናት ቆመው መናገር ያለባቸው ከማናችንም ይልቅ በቅድሚያ የህግ ባለሞያዎች መሆን ይጠበቅባቸዋል። የፍትህ ስርዓት አለኝታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእነአቶ ኃይለማርያም ሙግት ጥቅሙ ለሙሰኞቹ ጀኔራሎች ነው::

“መከላከያን ኦዲት ማድረግ ሚስጢር ማባከን ነው” ኃይለማርያም ደሳለኝ “የመከላከያ ወጪ ሚስጢር ነው::”የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈረጌሳ “ባልተሟላ ሰነድ ወጪ ተደረገ ማለት ብሩ ተበላ ማለት አይደለም” አፈጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ “የመከላከያና የደህንነት ተቋማት የፋይናንስ አያያዝ ከፍተኛ ችግር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብፅ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ ሞርሲ ከሥልጣናቸው እንደማይነቃነቁ በቁርጠኝነት አስታወቁ፡፡

ፕሬዚዳንቱ ፍንክች እንደማይሉ አቋማቸውን ዛሬ – ማክሰኞ፣ ሰኔ 25/2005 ምሽት ላይ ባደረጉትና በሃገሪቱ ብሔራዊ ራዲዮና በቴሌቪዥን በቀጥታ በተላለፈ ንግግር ያስታወቁት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተቃዋሚዎቻቸው አደባባይ ወጥተው እንዲወርዱ እየጠየቋቸው ባሉበት ወቅት ነው፡፡ የዛሬ ዓመት አካባቢ በሃገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሩሲያ 18 ኤስ ዩ 30 ከ የተባሉ የጦር ጄቶችን ለኢትዮጵያ ለመሸጥ በድርድር ላይ ናት።

አር አይ ኤ የተባለው የዜና ማሰራጫ የሮስቦሮን ኤክስፖርት አርምስ ምክትል ዳይሬክተር የሆኑትን አሌክሳንደር ሚካሄቨን ጠቅሶ እንደዘገበው ሩሲያ 18 ኤስ ዩ 30 ከ የተባሉ የጦር ጄቶችን ለኢትዮጵያ ለመሸጥ በድርድር ላይ ናት። ጄቶችን ለመሸጥ ከኢትዮጵያ ጋር እየተነገጋገርን ነው። የጄቶችን ቴክኒካዊና ታክቲካዊ ብቃት ከፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አንድ ሺሕ አራት መቶ ማይልስ የሚያህል የውኃ ጠረፍ ካስረከብን በኋላ አራት መቶ ኩንታል ድንች ለማያመርት ቦታ ከ50...

ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የዕለቱን ንግግራቸውን የጀመሩት በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የታወቀውን የሩስያ ሥነ ጽሑፍ ሰው አሌክሳንደር ኸርት ሰርን አባባል በማስቀደም ነበር። ይህ ጸሐፊ ‹‹ታሪክ ከውርስ የሚገኝ ማብቂያ የሌለው እብደት ነው›› ይል እንደነበርና ይህ ብቻ ሳይበቃም “ታሪክ የእብዶች ግለ-ታሪክ ነው” ማለቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብጽ ጦር ሃይል ሙርሲን በቁጥጥር ስር አዋለ ተባለ

የግብጽ ጦር ሃይል ሙርሲን በቁጥጥር ስር አዋለ ተባለ የአሜሪካ የዜና ወኪል ኤቢሲ ከሰዓታት በፊት የግብጽን ብሔራዊ ቴሌቪዥን በመጥቀስ ይፋ እንዳደረገው፣ ሙርሲ ማረፊያ ቤት ገብተዋል። ግን አልተረጋገጠም ብሏል። በግብጽ የተነሳውን አመጽ በደም ሳይበላሽ ለመቆጣጠር የግብጽ ጦር ሃይል የሙርሲን ደጋፊዎች በሃይል ማባረሩን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመንግስት መጠነ-ሰፊ ዘመቻ ተከፍቶበታል።

ሰኔ ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ምኢሳት ዜና :-አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ‹‹የሚልዮኖች ድምጽ ለነጻነት››በሚል መሪ ቃል በጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ በመንግስት ሀይሎች እንቅፋት እየተፈጠረበት መሆኑን አስታውቋል።ፓርቲው የመጀመሪያውን የአደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ በጎንደር ከተማ ሰኔ 30 ቀን 2005 ዓ.ም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻዊያን አምና በዳላስ ዘንድሮ በሜሪላንድ

ጥበቡ ተቀኘ ባለፈው አመት የአሜሪካን እትዮጵያዊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሁለት በተከፈለበት ጊዜ ብዙ አርቲስቶቻችን ጥሩ ጥሩ ዳጎስ ያለ ብር በአላሙዲን ተከፍሏቸው ዲሲ ሲመጡ ያዩትን ውርደትና ቅሌት እነሱም ብሩን የሚያፈስላቸውም የማፍያ ግሩፕ የሚረሱት አይመስለኝም:: በተቃራኒው ደግሞ ዳላስ የነበረውን ዋናውን...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live