ሰሞኑን የአቶ በረከት ስመኦን ሳውዲ አረቢያ አንድ ሆስፒታል ህክምና ላይ መሆናቸውን ተከትሎ ስለ እኚህ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ጤነት የጉዳዩ ባለቤት ለሆነው ህዝብ ትኩስ መረጃ ያደርሱ ከነበሩ ነጻ የድረ ገጽ ሚድያዎች ባሻገር እነ አቶ ከበደ ካሳ የቱንም ያህል በቴክኒክ ምክንያት ቢዘገዩም በሰላ ምላሳቸው ዘገባ አቅራቢውችን እየጠረቡ ተቃውሚዎች ለባለስልጣኑ በጎ እንደማይመኙላቸው የራሳቸውን የተለመደ የፈጠራ ስብከት አክለው የተጠቀሱት […]
