Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሸራተን ሆቴል ብዛት ያላቸውን ሰራተኞቹን አባረረ

በሼህ አላሙዲን ሜድሮክ ኩባንያ ስር የሚገኘው ሸራተን አዲስ ሆቴል አስተዳደር ከሰራተኛ ማህበሩ ጋር ለአመታት የዘለቀ ግጭት ውስጥ መክረሙን የሚያስታውሱት ምንጮች በዛሬው ዕለት አስተዳደሩ የማህበሩን አመራሮች ጨምሮ በስራ ገበታቸው ተገኝተው የነበሩ ብዛት ያላቸውን ሰራተኞች ‹‹ሆቴሉ ከእናንተ ጋር የነበረውን የስራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጦማርያኑ የፍርድ ቤት ማስረጃ ተብለው የቀረቡ ሰነዶች ለፈገግታ ያህል

የዞን፱ ጦማርያን ከዚህ በፊትም በተለያየ ወቅትአንደተናገርነው የመንግሰት ይህን ሁሉ ጊዜ ወስዶ ይዞ የመጣው ማስረጃ የአደባበይ ጽሁፎች እና በተለያየ ወቅት የተደረጉ የአደባባይሁነቶች( public events) ጥርቅም መሆኑ የክሱን ፓለቲካዊነት ያረጋገጠ ነው፡፡ ጦማርያኑ የፍርድ ቤት ስርአቱን የተለያዩአለም አቀፍ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፓስተሮች ህይወትና የኑሮ ዘይቤ

ከማንኛውም ሰው ወጣ ያለ እንደ ሆሊውድ ስታር በተንደላቀቀና በተሞላቀቀ እንደሚመሩ ቪዲዮን በመመልከት መረዳት ይኖርብናል። ከትላልቅ ቤት ጀምሮ መኪናዎች,,, የግል አውሮፕላን ..እንዲሁም ልንገምተው በማንችል የግል የአውሮፕላን ማረፊያ ውድ የቤት ቁሳቁሶች በመግዛት እነሱ ራሳቸው እንደሚሉት ጂሰስን በማገልገል ላይ ነን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስቂኙ የወያኔ ትምህርት ፓሊሲ ማሻሻያ

አስቂኙ የወያኔ ትምህርት ፓሊሲ ማሻሻያ ከዛሬ አስርት አመታት በፊት እንደሚታወቀው በዲፕሎማ ደረጃ ትምህርታቸውን የሚከታተሉት ተማሪዎች ከ3 እስከ 4 አመት የሚፈጅ ጊዜ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም በየጊዜ የሚወጡት መመሪያዎች ማሻሻያ እየተደረገ ዲፕሎማ የተሰኘውን ስም በመቀየር LEVEL የሚል መጠሪያ ስም አግኝቶ አንድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእስር ቆይታቸው 100 ቀናት ለደፈኑት ጦማርያን የተማጽኖ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ተላከ፡፡

‹‹ዞን ዘጠኝ››  የጦማሪያን ቡድን አባላት ዘለዓለም ክብረት፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ ማህሌት ፋንታሁን፣ በፍቃዱ ኃይሉ፣ አቤል ዋበላና ሶልያና ሺመልስ ሲሆኑ፣ ተስፋለም ወልደየሱስ፣ አስማማው ኃይለ ጊዮርጊስና ኤዶም ካሳዬ ደግሞ ጋዜጠኞች ናቸው፡፡ ሶልያና የተከሰሰችው በሌለችበት ነው፡፡ በቅርቡም ቀደም ሲል መንግሥት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዜና በጨዋታ፤ በዋሽንግተን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ”ሊኢ ህ አ ዴ ግ ባለስልጣናት አንመችም” አሉ…

  በዋሽንግተን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሊኢ ህ አ ዴ ግ ባለስልጣናት አንመችም አሉ… ይቺ አባባል ራሷ ቀላል ተመቸችኝ እንዴ፤ ትላንት በዋሽንግተን ዲሲ በአንዱ ምግብ ቤት ደረታቸውን ነፍተው ሊበሉ ሊጠጡ ተከስተው የነበሩት የንግድ ሚኒስትሩ አቶ ከበደ ጫኔ አንዳች ጫን ያለ ነገር ገጥሟቸው፤ ሳይበሉ ሳይጠጡ ጎንበስ ብለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የረቀቀ የጋዜጠኝነት ሙስና !! (የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት)

ሰሞኑን የአቶ በረከት ስመኦን ሳውዲ አረቢያ አንድ ሆስፒታል ህክምና ላይ መሆናቸውን ተከትሎ ስለ እኚህ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ጤነት የጉዳዩ ባለቤት ለሆነው ህዝብ ትኩስ መረጃ ያደርሱ ከነበሩ ነጻ የድረ ገጽ ሚድያዎች ባሻገር እነ አቶ ከበደ ካሳ የቱንም ያህል በቴክኒክ ምክንያት ቢዘገዩም በሰላ ምላሳቸው ዘገባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአንዋር መስጊድ ብጥብጥ ፖሊሶችም መሳተፋቸው ተገለጸ

ኮማ ውስጥ ያሉ ተጎጂዎች ሁኔታ እስኪታወቅ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም. በመርካቶ አንዋር መስጊድና በአካባቢው ላይ በተፈጠረ ግጭትና ብጥብጥ፣ አራት የፖሊስ አባላት መሳተፋቸው በፍርድ ቤት ተገለጸ፡፡ ፖሊስ ለሦስተኛ ጊዜ ሐምሌ 24 ቀን 2006 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢተዮ ጅቡቲ ባቡር ሃዲድ መስመር 20 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ብረት ተዘረፈ ተባለ

የኢተዮ ጅቡቲ ባቡር ሃዲድ መስመር 20 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ብረት ተዘረፈ ተባለ አዳማ ከተማ አካባቢ የሚገኘው የድሮው ሃዲድ እየተሸጠና እየተመዘበረ ነው ተባለ፡፡ በአዳማ የባቡር መስመሩ ሃላፊ የሆኑት አዲስ ዓለማየሁ ለሪፖርተር እንደተናገሩት በሞጆና በአዳማ መካከል ያለው የሃዲድ ብረት በግለሰቦች እየፈረሰና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የፍ/ቤት ቀጠሮው ለመጪው ዓመት ተቀጠረ

በቀድሞው የ“ፍትህ” ጋዜጣ ላይ ዋና አዘጋጅ ሆኖ ሲሰራ ሶስት ክሶች የቀረቡበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ በተደጋጋሚ ቀጠሮው ሲተላለፍበት ቆይቶ፣ ከትላንት በስቲያ ለመጪው ዓመት ተቀጠረ፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት፣ ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም ጋዜጠኛው የቀረቡበት ሶስት ክሶች ላይ ማስረጃዎችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማሪያም ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራውን በስልጣን ጥመኝነት ከሰሱ!!

          አንድነት ከቲፎዞ ነጻ የሆነ ምርጫና መሪ ያስፈልገዋል!!….. በቅርቡ ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ለመሆን በዕጩነት ቀዳሚ ሆነው ማለፋቸው የፓርቲው ልሳን የሆነው ፍኖተ ነጻነት አስታውቋል፡፡በዚህ ጉዳያ ያልተናደደና ያልተበሳጨ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ይኖራል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎች አሜሪካ ከመግባታቸው በፊት የኢቦላ ቫይረስ እንደሚመረመሩ ተገለጸ

) እዚህ ሰሜን አሜሪካ ከነገ ጀምሮ በሚደረገው ትልቅ ስብሰባ ላይ የሚሳተፉ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባው ውስጥ ከመግባታቸው አስቀድሞ ከኢቦላ ቫይረስ ነፃ መሆናቸውን ምርመራ እንደሚያደርጉ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አስታወቁ። ከ729 ሰዎች በላይን የገደለውና በርካቶችን በቫይረሱ ተጠቂ ያደረገው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጦማሪያኑና ጋዜጠኞቹ የክስ መቃወሚያ ቀጠሮ ተላለፈ

የዞን ዘጠኝ ስድስት ጦማርያንና ሶሰት ጋዜጠኞች በወንጀለኛ መቅጫ ህግና በፀረ ሽብር አዋጁ ላይ የተመለከተውን በመተላለፍ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም አቅደዋል፣ ተዘጋጅተዋል፣ አሲረዋል፣ አነሳስተዋል እንዲሁም ህገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በሁከትና በአመፅ ለመለወጥ አስበዋል ተብለው በዋና ወንጀል አድራጊነት በፈፀሙት በህገ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር በለንደን የወያኔ ወኪል የሆነውን የኢምባሲውን ጉዳይ አስፈጻሚ ደመቀ አጥናፉን...

የእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር በለንደን የወያኔ ወኪል የሆነውን የኢምባሲውን ጉዳይ አስፈጻሚ ደመቀ አጥናፉን በመጥራት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ እንዳሳሰበው ገለጠ። አቶ አንዳርጋቸው ከየመን ከተያዙ 6 ሳምንት ያለፋቸው ሲሆን ያሉበትን ሁኔታ በተመለከተ ማብርሪያ ጠቋል። Minister for Africa...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና አቶ በረከት ስሞኦን ዛሬ August 5, 2014 የሆስፒታል ቀጠሮቸውን ያጠናቅቃሉ ! « በአቶ በረከት ጉዳይ...

ሳውዲ አረቢያ በህክምና ላይ የሚገኙት አቶ በረከት ስሞኦን ከህመማቸው አገግመው ሼክ አላሙዲን ወደ አዘጋጁላቸው ሚስጥራዊ ሆቴል ካቀኑ ወዲህ እኚህ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ስላሉበት የጤነነት ሁኔታ በእርግጠኝነት መናገር ባይቻለም ከሁለት ቀን በፊት የሼክ አላሙዲን ወደ አመሪካ ማቅናት ተከትሎ የአቶ በረከት ስሞኦን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሸባሪው የወያኔ መንግስት በአምስት መጽሔቶች እና አንድ ጋዜጣ ላይ ክስ መመስረ

የአሸባሪነት ታፔላ ለጥፎ ብሎገሮችንና ጋዜጠኞችን አሳዶ በማሰርና በማሰቃየት ነፃ ሚዲያን ከአገሪትዋ ለማጥፋት እየሰራ ያለው የወያኔ መንግስት በእኩይ ተግባሩ በመቀጠል በትናንትናው ለት በአምስት መጽሔቶች እና አንድ ጋዜጣ ላይ ወንጀል ክስ መመስረተ። ለዚህም የሰጠው ምክንያት በህገ፡መንግስቱ የተደነገጉ ገደቦችን በመጣስ፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ስለእኔ አታልቅሱ!”

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ  “ዋይ ዋይ ከሚሉና ሙሾ ከሚያወጡ ሴቶችና ከሕዝቡ እጅግ ብዙዎች ተከተሉት፡፡ ኢየሱስ ግን ወደ እነርሱ ዘወር ብሎ እንዲህ አለ፡- እናንተ የኢየሩሳሌም ልጆች ለእኔስ አታልቅሱልኝ፤ ዳሩ ግን፡- መካኖችና ያልወለዱ ማኀፀኖች፣ ያላጠቡ ጡቶችም ብፁአን ናቸው የሚሉበት ጊዜ እነሆ ይመጣልና ለራሳችሁና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦህዴድ ውስጥ የሚታየው ትርምስ ቀጥሏል

አብዛኛው የኦህዴድ አባላት በድርጅታቸው ብቃት እና በድርጅታቸው ህዝባዊ ተቀባይነት ላይ ያላቸው አመኔታ እጅግ የወረደ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ። ከድርጅቱ የተገኘ መረጃ እንደሚያሳየው አብዛኛው የኦህዴድ ካድሬዎች ድርጅታቸው ብቃት የሌለውና በህዝቡ ዘንድ የተጠላ ነው ብለው ያምናሉ። ካድሬዎቹ ህዝቡን ከድርጅቱ ጎን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጋዜጠኛ አዚዛ መሐመድና የሰማያዊ ፓርቲ አባል ወይንሸት ሞላ የተፈቀደው ዋስትና ተከለከለ

ከአሸናፊ ደምሴ በአንዋር መስጊድና አካባቢው ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም በተፈጠረ ግጭትና ሁከት ተሳትፈዋል በሚል ፖሊስ ምርመራ እያደረገባቸው ከሚገኙ 14 ተጠርጣሪዎች መካከል ጋዜጠኛ አዚዛ መሐመድና የሰማያዊ ፓርቲ አባል ወይንሸት ሞላን ጨምሮ ለሦስት ሰዎች ፍርድ ቤት ትናንት ጠዋት ፈቅዶት የነበረው የ5 ሺህ ብር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ስለመከሰሳችን የምናውቀው ነገር የለም” አቶ ግዛው ታዬ የሎሚ መፅሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር

ክሱን በተመለከተ የምናውቀው ነገር የለም። ከዚህ በፊት ከማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ይደወልልን ነበር። እዚያ ሄደን ቃላችንን እንሰጥ ነበር።  ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው እኛ አሁን መገረም ነው የፈጠረብን። ሕገ-መንግስቱን አከበራለሁ የሚል መንግስት በምን መልኩ ነው የክስ ዝርዝር ሳይደርሰን፣ መጥሪያ እጃችን ላይ ሳይገባ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live