የኢተዮ ጅቡቲ ባቡር ሃዲድ መስመር 20 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ብረት ተዘረፈ ተባለ አዳማ ከተማ አካባቢ የሚገኘው የድሮው ሃዲድ እየተሸጠና እየተመዘበረ ነው ተባለ፡፡ በአዳማ የባቡር መስመሩ ሃላፊ የሆኑት አዲስ ዓለማየሁ ለሪፖርተር እንደተናገሩት በሞጆና በአዳማ መካከል ያለው የሃዲድ ብረት በግለሰቦች እየፈረሰና እየተሸጠ ነው፡፡ ኃላፊው አያይዘው እንደገለጹት በአዳማና በወለንጪቲ መካከል ያለውን መስመር ጨምሮ ሌቦች ብረቱን የሚሸጡት አዳማና […]
