አብዛኛው የኦህዴድ አባላት በድርጅታቸው ብቃት እና በድርጅታቸው ህዝባዊ ተቀባይነት ላይ ያላቸው አመኔታ እጅግ የወረደ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ። ከድርጅቱ የተገኘ መረጃ እንደሚያሳየው አብዛኛው የኦህዴድ ካድሬዎች ድርጅታቸው ብቃት የሌለውና በህዝቡ ዘንድ የተጠላ ነው ብለው ያምናሉ። ካድሬዎቹ ህዝቡን ከድርጅቱ ጎን ለማሰለፍ እየከበዳቸው በመምጣቱ ብዙዎች ስራቸውንና ሃላፊነታቸውን እየለቀቁ ያለስራ መቀመጥን እስከመምረጥ ደርሰዋል። ድርጅቱ ስብሰባ ሲጠራ አብዛኛው ህዝብ ለመገኘት […]
