የወያኔ መንግስት «ሕገ–መንግሥታዊ ሥርዓቱን በአመጽ ለመናድ…» በሚል ክስ በአምስት መጽሔቶች እና አንድ ጋዜጣ ላይ «በሕዝብ ላይ ሽብርተኝነት የሚነዙ ሽብርተኛ ናቸው!» ብሎ ከስ ማቅረቡ ይታወቃል ይህንንም ተከትሎ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የፋክት መጽሔት ባልደረባ እንዲህ ይላል «ይህ ክስ ‹የሕዳሴ አብዮቱን ለመቀልበስ የተደረገ ነው› ክሱን በሚመለከት የደረሰን ነገር የለም። ጉዳዩን ከመንግስት መገናኛ ብዙሐን ነው የሰማነው። ይህ ለምን እንደሆነ […]
