Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመኢአድና የአንድነት ውህደት በምርጫ ቦርድ ለማጨናገፍ የሚደረገውን ሴራ አስመልክቶ ዛሬ በመኢአድ ጽ/ቤት መግለጫ ሰጡ

መኢአድና አንድነት ወደ ሰላማዊ የትግል ፍልሚያ ውስጥ መግባታቸውን ለሕዝባቸው ማሳወቅ ይወዳሉ መኢአድና አንድነት በዛሬው ዕለት ውህደቱን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በህወሓት/ኢህአዴግ አባላት የሚመራው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበሰላማዊ ትግሉ ላይ መሰናክሎችን በመፍጠር ካሁን ቀደም የተደረጉ ምርጫዎች እንዲዘረፉና ኮሮጆ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አብርሃ ደስታ ድብደባ እንደተፈጸመበት ለፍርድ ቤት ተናገረ

በሃይል በማያምነው ጉዳይ እንዲፈርም መገደዱንም አስታውቋል በሶሻል ሚዲያ ሀሳቡን በመግለጽና ስርዓቱ በትግራይ ክልል የሚፈጽማቸውን በደሎች በማጋለጥ ተለይቶ የሚታወቀው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ መምህሩ አብርሃ ደስታ ዛሬ አራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፌደራል ፖሊሶች ታጅቦና እጆቹ በካቴና ታስረው ሲገባ ግቢው ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሬድዋን ሁሴን በአሜሪካን የተዋረደበት ቪድዮ.

[Breaking News] የኢትዩጵያ የመንግስት ጉዳዮች ኮምዪኒኬሽን ሚንስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን በአሜሪካ ተዋረዱ ከንግዲህ የወያኔ ባለስልጣናትምሆነ ተላላኪዎች ቦታም የላቸው posted by Aseged TameneFiled under: NEWS

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

«የሕዳሴ አብዮቱን ለመቀልበስ የተደረገ ነው» ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

የወያኔ መንግስት «ሕገ–መንግሥታዊ ሥርዓቱን በአመጽ ለመናድ…» በሚል ክስ በአምስት መጽሔቶች እና አንድ ጋዜጣ ላይ «በሕዝብ ላይ ሽብርተኝነት የሚነዙ ሽብርተኛ ናቸው!» ብሎ ከስ ማቅረቡ ይታወቃል ይህንንም ተከትሎ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የፋክት መጽሔት ባልደረባ እንዲህ ይላል «ይህ ክስ ‹የሕዳሴ አብዮቱን ለመቀልበስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ እንጦጦ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ።

ከኪዳነ ምህረት ወደ እንጦጦ ሲጓዝ የነበረ የከተማ አውቶብስ በሰባት ሰዎች ላይ የሞት አደጋ አደረሰ። እንጦጦ ኪዳነ ምህረት አካባቢ ትናንት ምሽት 2 ስአት ከ25 ላይ ነው አደጋው የደረሰው። በአደጋው ሶስት ሶስት ሰዎች ወዲያውኑ ህይዎታቸው ሲያልፍ ሶስቱ ደግም ወደ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ ሊደረግላቸው ሲል መንገድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በጣምራ የተሰጠ...

የሕውሓት/ ኢህአዴግ መንግሥት ምርጫውን ለማራዘም እንደሚፈልግ በካድሬዎቹ እና ለራሱ ቀረቤታ ባላቸው ግለሰቦች በኩል ሲያስወራ የቆየ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ይህን ተግባራዊ ለማድረግም የሰላማዊ ትግሉን ጨርሶ ለመዝጋት እያሳየ ባለው እኩይ እቅድ መሠረት ጠንካራ ፓርቲዎችን፣ የነፃ ጋዜጦችንና መጽሔቶችን ለመዝጋት ዳርዳር በማለት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመከላከያ ሰራዊት አባላት ለመለስ ፋውንዴሽን ገንዘብ እንዲያዋጡ መጠየቃቸውን ተቃወሙ

የኢሳት የመከላከያ ምንጮች እንደገለጹት የሰራዊቱ አባላት ለመለስ ፋውንዴሽን ገንዘብ እንዲያዋጡ በተጠየቁበት ወቅት ተቃውሞ አሰምተዋል። በባድሜ አካባቢ የሰፈሩት የመከላከያ አባላት በደሞዝ ክፍያ ሳምንት መነሻው 200 ብር ሆኖ በየደረጃው ያሉ ወታደሮች እንደ ማእረጋቸውና ደሞዝ መጠናቸው እንዲከፍሉ ሲጠየቁ፣ የሰራዊቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ክልል አመራሮች ከግንቦት7 የኦህዴድ ደግሞ ከኦነግ ጋር እያበሩ ነው ሲል አቶ አዲሱ ለገሰ ያዘጋጁትና ለጠ/ሚ...

ኢሳት ዜና :-በሰነዱ ላይ ኢህአዴግ የአመራር ችግር እንዳጋጠመው፣ የትራንስፎርሜሽኑ እቅድ አለመሳካቱ እንዲሁም በጋምቤላ ተማኝ መሪ መጥፋቱ ተዝርዝሯል። በሃምሌ ወር መጨረሻ የተዘጋጀው ሰነድ ግልባጭ ለጠ/ሚኒስትሩ አማካሪዎች ለአቶ በረከት ስምኦን፣ ለአቶ ደስታውና ለአቶ ኩማ ደመቅሳ ተደርጓል። የቀድሞው ም/ል ጠቅላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ ተወካዮች ምሬታቸውን ገለጹ

በባህርዳር ከተማ ተደርጎ በነበረው ስብሰባ ላይ የምክር ቤት አባላት ፣” የህዝብ ወኪሎች ብንሆንም ስራ አስፈጻሚው አካል የምናቀርበውን ሪፖርት አይቀበልም” ብለዋል። አንድ ኢንቨስተር ከአንድ የህዝብ ተመራጭ የተሻለ ተሰሚነት አለው ያሉት ተማራጮች መፍትሄ ለማምጣት ካልቻልን የእኛ ተመራጭነት ምንድነው ሲሉ የምክር ቤት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሟቹ አቶ መለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ የሆነችው ሰመሐል መለስ ልጅ ወለደች

ሰመሐል ወለደች የሟቹ አቶ መለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ የሆነችው ሰመሐል መለስ ልጅ በሰላም መገላገሏን ምንጮች አስታወቁ። ሰመሐል ከወለደች በኋላ እናትዋ አዜብ መስፍን « አዋረድሽኝ» በማለት ከቤት እንዳትወጣ በማድረጋቸው በአሁኑ ወቅት ሰመሐል በፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ መኖሪያ ቤት እንደምትገኝ ምንጮቹ አያይዘው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድና አንድነት ውህደታቸውን ለማራዘም መገደዳቸውን ገለፁ

ለውህደቱ መራዘም  ምርጫ ቦርድን ተጠያቂ አድርገዋል መንግስት በግል ሚዲያዎች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አውግዘዋል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ነገ ሊያካሂዱት የነበረውን ውህደት ለማራዘም መገደዳቸውን አስታወቁ፡፡ ለውህደቱ መራዘም ብሔራዊ ምርጫ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ ዲሞክራሲና የቴሌ ኔትዎርክ ተመሳሰሉብኝ

እኔ የምለው … አንዳንድ የመንግስት ተቋማት በእነሱ ብሶ ለምንድነው ቁጣ ቁጣ የሚላቸው? (“የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል” አሉ!) ከምሬ እኮ ነው… እኛ የተበደልነው አርፈን ተቀምጠን እነሱ እየተመላለሱ ይቆጡናል፡፡ (ኧረ “ፌር” አይደለም!) ያውም እኮ ሳንደርስባቸው ነው፤ ቤታችን ድረስ እየመጡ – በኢቴቪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት 7 ደጋፊዎችን የማሰባሰብ ጥረት!!!!

የንቅናቄዓችን ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ጨምሮ በህሊናና የፓለቲካ እስረኞች ሁሉ ላይ የሚደርሰው ሰቆቃ መክበድ፤ በፀረ-ሽብርተኝነት ስም በሕዝብ ላይ የሚነዛው ወያኔያዊ ሽብር መብዛት፤ እስሩ፣ እንግልቱ፣ መሳደዱ፣ የሀብት ዘረፋው በየዕለቱ እየጨመረ መምጣት እና ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ኑሮ እየከበደ መምጣቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ ጉዳይ መጽሔት ባለቤትና አዘጋጆች ተሰደዱ

ኢሳት ዜና :-በአንባቢው ማህበረሰብ ዘንድ ተቀባይነት የነበረው ሳምንታዊ መጽሔት ባለቤት እና የመጽሔቱ ሶስት አዘጋጆች ሀገር ለቀው ተሰደዋል። የመጽሔቱ ባለቤት አቶ እንዳልካቸው ተስፋዬ ለኢሳት እንደገለጸው፤ እርሱና ጋዜጠኞቹ በስርአቱ ሲደርስባቸው የነበረውን ወከባና አፈና ተቋቁመው የአዲስ ጉዳይ መጽሔትን ህልውና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ ጉዳይ ተሰደደች! ”ምርጫ መጣ ፕሬስ ውጣ!”

በአዲሳባ እና በመላው ሀገሪቱ ከፍተኛ ተነባቢነት ካላቸው መጽሄቶች ተርታ የምትመደበው አዲስ ጉዳይ አዘጋጆች መሰደዳቸው ተሰማ። መንግስት አዲስ ጉዳይን ጨምሮ በበርካታ ጋዜጦች እና መጽሄቶች ላይ ክስ ሊመሰርት መሆኑ በተሰማ ማግስት ”ምርጫ መጣ ፕሬስ ውጣ” የሚል ጽሁፍ ያስነበበችን አዲስ ነገር ከመታሰር አለመታስር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ በረከት ስሞዖን ከወር በኃላ ለምርመራ ወደ ሳውዲ አረቢያ እንደሚመለሱ ተገለፀ !

የልብ ህክምናቸውን ጨርሰው ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ ያቀኑት አቶ በረከት ስሞዖን የጤንነታቸው ሁኔታ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ ላይ መሆኑን የሚያመለክቱት በሳውዲ አረቢያ «የቡግሻን» ሆስፒታል ምንጮች ባለስልጣኑ በአፋጣኝ ህክምና ተደርጎላቸው ባይሆን ኖሮ በሽታው ሙሉ ለሙሉ ሽባ « ፓራላይዘድ » ሊያደርጋቸው ይችል እንደ ነበር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢንጂነር ግዛቸው የመኢአድ/አንድነት ዉህደት አመቻች ኮሚቴን አፈረሱ

ኢንጂነግር ግዛቸው በሕዝብ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀዉን፣ ለአገዛዙ ራስ ምታት የሆነው፣ የመኢአድ እና አንድነት ዉህደት አመቻች ኮሚቴን አፈረሱ። በአባላትና ደጋፊዎች ዘንድም ትልቅ ድንጋጤ ተፈጥሩዋል። በአገዛዙም ዘንድ ደስታው ጨምሩዋል። – በዉጭ አገር ያሉ የአንድነት ደጋፊዎች በኢንጂነር ገዛቸው ላይ ከፍተኛ ተቃዉሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሬስ የሌለው መንግስት ከሚኖረን መንግስት የሌለው ፕሬስ ቢኖረን እንመርጣለን

እርግጥ ነው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የአዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጆች ለስደት ሲዳረጉ ‹‹አዲስ ዘመንንም አዲስ ነገርንም አላነብም››በማለት ነግረውን ነበር፡፡ሌጋሲያቸውን ለማስቀጠል ቤተ መንስግስት የገቡት ሃይለማርያም በበኩላቸው በአንድ ጋዜጣዊ መግለጫ የፎርቹንን ኮሪደር እንደሚያነቡ ሲናገሩ አድምጫለሁ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከኢንጂነር ግዛቸው ካቢኔ አምስቱ ራሳቸውን አገለሉ

ኢንጂነግር ግዛቸው በሕዝብ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀዉን፣ ለአገዛዙ ራስ ምታት የሆነው፣ የመኢአድ እና አንድነት ዉህደት አመቻች ኮሚቴን አፈረሱ። በአባላትና ደጋፊዎች ዘንድም ትልቅ ድንጋጤ ተፈጥሩዋል። ከመኢአድ ጎን በመቆም አጋርነት ይገልጻሉ፣ ምርጫ ቦርድ ላይ በጋራ ጫና ለማድረግ ድርጅታቸው ያሰልፋሉ ተብለው የሚጠበቁት፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢንጅነር ይልቃል የአውሮፓ ህብረት እርምጃ እንዲወስድ አሳሰቡ!

  በኢትዮጵያ ተወካይ ያላቸው 20 የአውሮፓ አባል አገራት ተወካዮች በተገኙበት አዲስ አበባ በሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ቢሮ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዲያስረዱ የተጋበዙት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ ወደባሰ ችግር ሳትገባ እርምጃ ሊወስዱ እንደሚገባ አሳሰቡ፡፡...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live