የሕውሓት/ ኢህአዴግ መንግሥት ምርጫውን ለማራዘም እንደሚፈልግ በካድሬዎቹ እና ለራሱ ቀረቤታ ባላቸው ግለሰቦች በኩል ሲያስወራ የቆየ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ይህን ተግባራዊ ለማድረግም የሰላማዊ ትግሉን ጨርሶ ለመዝጋት እያሳየ ባለው እኩይ እቅድ መሠረት ጠንካራ ፓርቲዎችን፣ የነፃ ጋዜጦችንና መጽሔቶችን ለመዝጋት ዳርዳር በማለት ላይ ይገኛል፡፡ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጠቅላላ ጉባዔውን ሐምሌ 13 እና 14 ቀን 2005 ዓ.ም ባደረገው የጠቅላላ […]
