ሰመሐል ወለደች የሟቹ አቶ መለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ የሆነችው ሰመሐል መለስ ልጅ በሰላም መገላገሏን ምንጮች አስታወቁ። ሰመሐል ከወለደች በኋላ እናትዋ አዜብ መስፍን « አዋረድሽኝ» በማለት ከቤት እንዳትወጣ በማድረጋቸው በአሁኑ ወቅት ሰመሐል በፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ መኖሪያ ቤት እንደምትገኝ ምንጮቹ አያይዘው ገልፀዋል። ሰመሐል ማታ ማታ ሲያስለቅሳት የነበረው መፀነሷ እንደነበረና ለእናትዋም ሳትናገር መቆየትዋ ታውቋል። “ሰመሐል” በኤርትራ ውስጥ የሚበቅል […]
