የስብሃት ነጋ እህት ቅዱሳን ነጋ ይባላሉ። የቅዱሳን ባል ደግሞ ፀጋይ በርሄ ሲሆኑ ሃለቃ ፀጋይ የፌዴራል ደህንነት ዋና ሹም ናቸው። የሕወሐት ማ/ኮሚቴ አባል የሆኑት ቅዱሳን ነጋ ከጥቂት ወራት በፊት ወደ ውጭ ለመጓዝ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰው ነበር። የእጅ ስልካቸውን በማንሳት ስልክ ይመታሉ፤ የደወሉት በወቅቱ የኢ.ቲቪና ራዲዮ ስራ አስኪያጅ ለነበረው ዘርአይ ነበር። ቅዱሳን እንዲህ አሉ፥ « በትላንትናው […]
