Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና የሎሚ መጽሔት ባለቤት የክስ ቻርጅ ደረሰው

  በቅርቡ ፍትህ ሚኒስትር አምስት መጽሔቶችንና አንድ ጋዜጣን መክሰሱን በመንግስት የመገናኛ ብዙሃን ማስነገሩ አይዘነጋም፡፡እንደተከሰሱ ከተነገረባቸው የህትመት ውጤቶች መካከል በዛሬው ዕለት ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ እንዲቀርብ ተነግሮት የነበረው የሎሚ መጽሔት ባለቤት ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ ማዕከላዊ በማምራት የክሱን ቻርጅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስብሃት ነጋ እህት ቅዱሳን ነጋ “ቀጭን” ትእዛዝ፦

የስብሃት ነጋ እህት ቅዱሳን ነጋ ይባላሉ። የቅዱሳን ባል ደግሞ ፀጋይ በርሄ ሲሆኑ ሃለቃ ፀጋይ የፌዴራል ደህንነት ዋና ሹም ናቸው። የሕወሐት ማ/ኮሚቴ አባል የሆኑት ቅዱሳን ነጋ ከጥቂት ወራት በፊት ወደ ውጭ ለመጓዝ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰው ነበር። የእጅ ስልካቸውን በማንሳት ስልክ ይመታሉ፤ የደወሉት በወቅቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርትራ የሩሲያን የጦር ልምምድ ልታስተናግድ ነው

በመላኩ ጸጋው በቅርቡ በተለያዩ አካባቢዎች ተከታታይ የጋራና የተናጠል የጦር ልምምድ ያደረገችውን ሩሲያን በቀጣይ በኤርትራ በቀይ ባህር አካባቢ ልታስተናግዳት መሆኑን “ጊሲካ አፍሪካ ኦንላይን” በአውሮፓ የሚገኙ የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ጠቅሶ ከሰሞኑ ባሰራጨው ዘገባ ገልጿል። የልምምዱ ዋነኛ ዓለማ በአንድ መልኩ የሩሲያን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ በተቃዋሚ ፓርቲዎች ላይ የሚያደርሰው ቅጥ ያጣ አፈናና በደል

አሁን በስልጣን የሚገኘው የወያኔው ስርአት ላለፉት 22 አመታት የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ እያለ ጆሮአችንን ቢያደነቁረውም እሱ የሚለው የዲሞክራሲ ስርዓትና ትክክለኛው ዲሞክራሲያዊ ስርአት አራምባና ቆቦ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን ዲሞክራሲያዊ ስርአትን በገመድ ለክቶና መጥኖ የናንተ መብትና ነጻነት እስከመጨፈር እንጂ የኔን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድንበር የለሹ የህወሃት ፕሮፖጋንዳ ሲፈተሸ የዶ.ር ቴዎድሮስን ንግግር አስመልክቶ ሳዲቅ አህመድ ልዩ ዝግጅት አሰናድቷል

ድንበር የለሹ የህወሃት ፕሮፖጋንዳ ሲፈተሸ የዶ.ር ቴዎድሮስን ንግግር አስመልክቶ ሳዲቅ አህመድ ልዩ ዝግጅት አሰናድቷል posted by Aseged TameneFiled under: political opinion Tagged: Abune Petros, Addis Ababa, Addis Ababa University, Ethiopian...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁጋንዳ ካንባላ ውስጥ ሦስት ኢትዮዽያን በሸብርተኝነት ተጠርጥረው ታሰሩ።

ዩጋንዳ ካምፓላ በሸብርተኝነት ተጠርጥረው የታሰሩትን ኢትዮጲያዊያን ፖሊስ ጣቢያ ያጡአቸው ወገኖች የት እንደታሰሩ ለማወቅ ባደረጉት ጥረት ወደሌላ እስር ቤት ተዛውረዋል የሚል መረጃ እንዳገኙ ገልፀዋል፡፡ ጉዳያቸውም ወደፍርድ ቤት ሊመራ መሆኑን የዚህ አዲስ ወሬ ምንጮች የጠቆሙ ሲሆን የታሳሪዎቹ የመኖርያ ወረቀት ያንዱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋዜጠኞች ላይ የተከፈተው የክስ ዘመቻ ቀጠለ፤ እንቁ እና ጃኖ መጽሄቶችና አዘጋጆች ተከሰሱ (የክስ ቻርጁን ይዘናል)

የሕወሓት አስተዳደር የፍትህ ሚ/ር ሃሳብን የመግለጽ መብታቸውን ተጠቅመው በመሥራት ላይ የሚገኙት ጋዜጠኞች ላይ የክስ ፋይል መክፈቱን ተያይዞታል። ከትናንት በስቲያ በሎሚ መጽሔትና በአዘጋጁ ግዛው ታዬ፣ ትናንት በአፍሮ ታይምስ እና በአዘጋጁ ቶማስ አያሌው ላይ የተከፈተው ክስ ዛሬ ቀጥሎ በእንቁ መጽሔትና አዘጋጁ አለማየሁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ወይስ ፍዳ !

ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም በአናዋር መስጊድ በተነሳው ግጭት ምክንያት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የሚገኙት፤ የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባል አቶ ኢብራሂም አብዱልሰላም እና ወ/ሪ ወይንሸት ሞላ እንዲሁም የአዲስ ጉዳይ መፅሔት ፎቶ ግራፈር አዚዛ መሐመድ ከህግ አግባብ ውጪ ለተጨማሪ 48 ሰዓት በእሰር ቤት እንዲቆዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አሸባሪነት” በወያኔ አገዛዝ ሥር ባለችው ኢትዮጵያ

በአገራችን፣ በወያኔ አገዛዝ መደበኛ ትርጉማቸውን ከሳቱ በርካታ ቃላት መካከል “የሽብር ድርጊት“ እና ”አሸባሪ“ የሚሉት ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። ሰፊ ተቀባይነት ያለው የአሸባሪ ትርጉም “የሽብር ድርጊቶችን የሚፈጽም ሰው ወይም ድርጅት” ማለት ነው። “የሽብር ድርጊቶች” የሚባሉት ደግሞ የተለመዱ ጥቃቶችን ሳይሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛና መምህርት ፌቨን ከፈለኝ በህክምና ላይ እያለች አረፈች

• የመኪና አደጋ ያጋጠማት ጋዜጠኛና መምህርት በህክምና ላይ እያለች አረፈች • በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ቢሮ በኩል ድንገት የመጣ ሚኒባስ ታክሲ ገጭቶ ጉዳት እንዳደረሰባት ምንጮች ተናግረዋል። • ሥርዓተ ቀብራ ዛሬ በየካ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 8፡00 ይፈጸማል ባሳለፍነው ሐሙስ ነሐሴ 1 ቀን 2006 ዓ.ም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥበቡ ወርቅዬ ወደ ሙዚቃው አለም ሊመለስ ነው!

በ 1990ዎቹ አጋማሽ በለቀቀው አልበም የሙዚቃውን ኢንደስትሪው በዝና የተቀላቀለው አርቲስት ጥበቡ ወርቅዬ ሙዚቃ አቁሜያለው ካለ ከአጭር ጊዜ በኋላ ወደ ሙዚቃው ኢንደስትሪ ሊመለስ መሆኑን የቅርብ ምንጮች ይፋ አድርገዋል. አርቲስቱ በ1990ዎቹ አጋማሽ ባወጣው የዘላለሜ ነሽ አልበም ከፍተኛ ዝናን አግኝቶ የነበረ ቢሆንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከግብረሰዶማውያኑ ጀርባ አርአያ ተስፋማሪያም

ከግብረሰዶማውያኑ ጀርባ ከጥቂት አመት በፊት በኢትዮጵያ በተለይ አዲስ አበባ የሚገኙ ግብረሰዶማውያን ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ በሸራተን ሆቴል የሃይማኖት አባቶች ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት በስፍራው ተገኝተዋል። ፕሮግራሙ ሊጀመር 15 ደቂቃ ሲቀረው በድንገት የደህንነት ሰዎች ይገቡና ጋዜጠኞች እንዲወጡ ያደርጋሉ። ቀጥሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻዊት እናና ዱባለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አምስቱ እርጎዬዎች በመባል የሚታወቁት ድምጻዊያን አባል የነበረችው አርቲስት እናና ዱባለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። ድምጻዊት እናና ከእናቷ ከወይዘሮ እርጎዬ ጸጋው እና ከአባቷ አቶ ዱባለ ታርፋለህ በ1971 ዓ.ም ነበር በጎንደር አዘዞ ከተማ የተወለደችው።… በስምንት ዓመት ዕድሜዋ ወደ አዲስ አበባ የመጣችው እናና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጀግና እናውቃለን ማጀገንም እንደዛው አብሮነታችን ግን እስከየት ድረስ ነው?

የ ‪አብርሃ_ደስታ‬ ጀግንነት ብርታትና ጥንካሬ በሶሻል ሚዲያ ላይ ብቻ የሚለካ አይደለም መከራውን ሲጋፈጥ እኛስ መሬት ላይ ምን እያደረግን ነው? አብርሃ ሲታሰር የበቀል ርምጃ የተወሰደባቸው ቤተሰቦቹም ጭምር ናቸው፣ ከመቐለ እዚህ ድረስ መከራን በማዕከላዊ እንዲቀበል ሲመጣ ቤተሰብም አብሮ ይጉላላል፣ ብዙም በማያውቁት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ ኢቦላ ቫይረስ በተመለከተ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ያስተላለፉት ቀጭን ትዛዝ አነጋጋሪ ሆኖዓል።

ሄኖክ የሺጥላ  በምዕራብ አፍሪካ የተነሳውን የኢቦላ ቫይረስ ተከትሎ የተለያዩ ሃገራት ወረርሽኙ ወደታየባቸው ሀጋሮች የሚያደርጉትን ማንኛውም አይነት የአየርም ሆነ የየብስ፣ የንግድና የቱሪዝም ፣ የትምህርትና የስልጠና እና ሌሎችንም አይነት የንግድ ይሁን መሰል ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች አቁመዋል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ግን ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ፖሊሶች ለስልጠና እንዲከቱ ተደረገ

ለፖሊስ ከፍተኛ አዛዦች በኮልፌ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ከተጠናቀቀ በሁዋላ መደበኛ ፖሊሶች ደግሞ በተለያዩ የማሰልጠኛ ቦታዎች በግዳጅ ገብተው ስለመንግስት ፖሊሲና እቅድ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው። በኮልፌ በአዛዥ ፖሊሶች ሲጠየቁ የነበሩት ጥያቄዎች በመደበኛ ፖሊሶች ተጠናክረው መቅረባቸው ታውቋል። ከትናንት ጀምሮ በንፋስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዓረና-መድረኽ ሰለማዊ ሰልፍ ለሁለተኛ ግዜ ተከለከለ…!

ዓረና-መድረኽ ለእሁድ 18 / 12 /2006 ዓ/ ም በመቐለ ከተማ ሊያካሂደው ያሰበው ህዝባዊ ሰለማዊ ሰልፍ ኣስቀድመው የተያዙ የህዝብ በኣላትና መንግስት የያዛቸው ዝግጅቶች፣ ህጋዊ ያልሆነ በከተማው ኣስተዳደር የተዘጋጀ የሰለማዊ ሰልፍ ስነ ስርዓት ፎርም መሙላት ኣለባቹ በሚል ተልካሻ ምክንያት እንዳይካሄድ ኣዝዘዋል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አብርሃ ደስታ ሃብታሙ አያሌዉና እና ኤርትራ ( ግርማ ካሳ)

ራሱን ግንቦት 7 ብሎ ከሚጠራ ድርጅት ጋር እና ከድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች በመገናኘት ፤ እንዲሁም ከባንክ በትዕዛዝ ብር በመቀበል የግንቦት 7 ተልዕኮና አላማ ለመፈፀም፤ ቁጥራቸው ከ60 በላይ የሆኑ ግለሰቦችን ለዚህ ጥፋት እንዲሰማሩ በማድረግ» የሚል ክስ ነው በወዲ ሃዉዜን/ትግራይ በሆነው አንጋፋ ፖለቲከኛ እና ብሎገር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የዞን9 ጦማርያኑን እና የጋዜጠኞቹን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ

ስድስቱን የዞን ዘጠኝ አባላት ማለትም በፍቃዱ ኃይሉ፣ አቤል ዋበላ፣ ማኅሌት ፋታሁን፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ ዘላለም ክብረት እና አጥናፍ ብርሃነ እንዲሁም በሌለችበት ክሷ እየታየ ያለው በሶልያና ሽመልስ እንዲሁም በጋዜጠኞቹ ኤዶም ካሳዬ፣ ተስፋለም ወልደየስ እና አስማማው ኃ/ጊዮርጊስ በልደታ 19ኛው የወንጀል ችሎት ዛሬ ጠዋት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መለስን ቅበሩት! (ተመስገን ደሳለኝ)

ከኢትዮጵያ ሀገሬ የደቀቀ ኢኮኖሚ ላይ በማን አህሎኝነት ወጪ ተደርጎ፣ ቅጥ ባጣ መልኩ በመላ አገሪቱ እየተከበረ ስላለው የቀድሞ አምባገነን ጠ/ሚኒስትር ሁለተኛ ሙት ዓመት ዝክርም ሆነ ሰውየውን ዛሬም በአፀደ-ህይወት ያለ ለማስመሰል እየሞከሩ ላሉት ጓዶቹ አንዲት ምክር ብጤ ጣል ማድረጉ ተገቢ ነው ብዬ ስለማስብ በአዲስ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live