Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የዓረና-መድረኽ ሰለማዊ ሰልፍ ለሁለተኛ ግዜ ተከለከለ…!

$
0
0
ዓረና-መድረኽ ለእሁድ 18 / 12 /2006 ዓ/ ም በመቐለ ከተማ ሊያካሂደው ያሰበው ህዝባዊ ሰለማዊ ሰልፍ ኣስቀድመው የተያዙ የህዝብ በኣላትና መንግስት የያዛቸው ዝግጅቶች፣ ህጋዊ ያልሆነ በከተማው ኣስተዳደር የተዘጋጀ የሰለማዊ ሰልፍ ስነ ስርዓት ፎርም መሙላት ኣለባቹ በሚል ተልካሻ ምክንያት እንዳይካሄድ ኣዝዘዋል። መቐለ ህወሓት ደግፈህ ካልሆነ ተቃውመህ ሰልፍ የማታደርግባት ብቸኛ የኢትዮዽያ የክልል ከተማ ናት። ህወሓት የመቐለ ጎዳናዎች በየቀኑ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles