ኢሳት ዜና :-በእስልምና በኦርቶዶክስና በፕሮቴስታንት ሃይማኖቶች እየታየ ያለው የአክራሪነት አደጋ ለስርዓቱ ፈተኝ ሆኗል በሚል አላማ የተሰናዳው አዲስ ስትራቴጂ በአማራ፣ በኦሮምያና በደቡብ ክልሎች ከመጪው አመት ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል። በሰነዱ ዙሪያ ላይ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞን እና ለአክራሪነት ተጋላጭ ናቸው የተባሉ የአንዳንድ ወረዳ አመራሮች እንዲሁም የሚመለከታቸው የተለያዩ መስሪያ ቤት አመራሮች ውይይት አድርገውበታል። ውይይቱን የተካፈሉት የክልሉ ከፍተኛ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
