Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ለተማሪዎች በግዳጅ የሚሰጠውን ካድሬያዊ ስልጠና እና ትውልድን የማኮላሸት ሴራ አጥብቀን...

ለተማሪዎች በግዳጅ የሚሰጠውን ካድሬያዊ ስልጠና እና ትውልድን የማኮላሸት ሴራ አጥብቀን እናወግዛለን! ላለፉት 23 ዓመታት ህወሓት/ኢህአዴግ ስራዬ ብሎ ካዳከማቸውና ጉዳዬ ከማይላቸው ዘርፎች ውስጥ የሚመደበው የትምህርት ስርዓቱ ሲሆን ይህም ከኢህአዴግ ስህተቶች ሁሉ ዋነኛው እና አሳፋሪ ተግባሩ ነው፡፡ ለሁለት አስርት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግ አክራሪነትን ለመዋጋት አዲስ ስታራቴጂ መንደፉን አስታወቀ

ኢሳት ዜና :-በእስልምና በኦርቶዶክስና በፕሮቴስታንት ሃይማኖቶች እየታየ ያለው የአክራሪነት አደጋ ለስርዓቱ ፈተኝ ሆኗል በሚል አላማ የተሰናዳው አዲስ ስትራቴጂ በአማራ፣ በኦሮምያና በደቡብ ክልሎች ከመጪው አመት ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል። በሰነዱ ዙሪያ ላይ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞን እና ለአክራሪነት ተጋላጭ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጄ/ል ባጫና ተስፋዬ ገ/አብ

ጄ/ል ባጫ ደበሌ በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት በ350ሺህ ዶላር ቤት መግዛታቸው ታውቋል። የባጫ ባለቤትና አንድ ልጃቸው እንደሚኖሩበት ሲታወቅ ልጃቸው በተርም ከ20ሺህ ዶላር በላይ እየተከፈለለት እንደሚማር ማወቅ ተችሏል። በከፍተኛ ሙስና ውስጥ ከተዘፈቁ የመከላከያ ከፍተኛ የጦር አዛዦች አንዱ የሆኑት ባጫ ደበሌ በቦሌ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት 7 ሕዝባዊ ስብሰባዎች በዓለም ሃያ ስድስት ታላላቅ ከተሞች

ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በመላው ዓለም ላይ ከሚገኙ አባላት፣ ደጋፊዎቹና በአጠቃላይ ከኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ለመመካከር ዝግጅቱን አጠናቋል። በዚህም መሠረት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 26 የዓለም ታላላቅ ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባዎችን ተጠርቷል። በላስቤጋስ ዩ ኤስ አሜሪካ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስራ አንድ ጋዜጠኞች ተሰደዱ

በአምስት ሣምንታዊ መጽሔቶችና አንድ ጋዜጣ ላይ የተመሰረተውን ክስ ተከትሎ አስራ አንድ ጋዜጠኞች ለስደት ተዳረጉ። አስራ አንዱ ጋዜጠኞች የተሰደዱት በፍትህ ሚኒስቴር ሐምሌ 28 ቀን 2006 ዓ.ም. “የዐመጸ ቅስቀሳና የሐሰት ወሬዎችን በመንዛት ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመናድ ጥረት አድርገዋል” በሚል በተመሰረተባቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሳት ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እህት የግፍ ሰለባዋ

የግፍ ሰለባዋ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጋ ህጻናትን ለባለስልጣናትና ለባለሃብቶች ማቅረብ «ትርፋማ» ሆኗል!!

  ትውልድ አምካኝ ቤቶችን፣ ትውልድ አምካኝ ደላሎችን፣ በህጻናት የወሲብ ንግድ ገንዘብ የሚሰበስቡትን፣ ማጥፋት ቀላል ነው። ግን ተጠቃሚዎቹ ህግ አስከባሪዎቹ፣ ህግ አወጪዎቹና ዋናዎቹ «የአገሪቱ ህዳሴ ባለቤቶች» የሚባሉት በመሆናቸው አይታሰብም። አንዳንድ ዝግ ቤቶች በሲቪል ጠባቂዎች የሚጠበቁ ናቸው። አንዳንዴ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለማን አቤት እንበል? የመዳወላቡ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

ከባሌ ዞን የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ጽ/ቤት *************************************** ይህ ብሶት የተደመጠው ከመዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ (ከመወዩ)ነው፡፡ ይሁን እንጂ ችግሩ በአሁኑ ወቅት መንግስት የከፍተኛትምህርት ተቋም ተማሪዎችን በየዩኒቨርስቲው እንዲገቡ በማድረግ የራሱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ ታዋቂዉ አርቲስት የ10,000,000 ብር ክስ ቀረበበት

ድርሰቴን ሰርቀኸኛል በሚል ታዋቂዉ አርቲስት የ10,000,000 ብር ክስ ቀረበበት ባል ሚስቱን በጩቤ ገድሎ እራሱንም በገመድ ሰቅሎ ተገኘ በኢዮብ መኮንን አልበም ዙሪያ አዲስ ነገር አለ የአንድ ዝነኛ ገንዘብ ታገደ የወቅቱ አነጋጋሪ ወሬዎች በኢትዮፒካሊንክ የዉስጥ አዋቂ posted by Aseged TameneFiled...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግንቦት7 ህዝባዊ ሃይል፣ የአማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ እና የአርበኞች ግንባር ታሪካዊ የውህደት ጉዞ ሰነድ ተፈራረሙ።

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ፣ ግንቦት7 እና የአማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል። ሶስቱ ድርጅቶች በላኩት ጋዜጣዊ መግለጫ ከዚህ በኋላ የህወሃት ወያኔን እድሜ የማሳጠሩ እና ሀገራችን ነጻ የማውጣት ሂደቱ በተናጥል የሚደረግ አለመሆኑን አመላክተዋል። ሶስቱ ድርጅቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሥርዓቱን ለ 20ዓመት አይተነዋል መቀየር አለበት! የተማሪዎች ተቃውሞ

የኢትዮጵያ የባህር በር ለኤርትራ መሰጠቱ ስህተት ነው የኢኮኖሚ እደገቱ እውነት አይደለም የትምህርት ስርዓቱ ወድቋል የተማረ ሰው ክብር አይሰጠውም አዲስ አበባ ውስጥ ሳውዝ ካምፓስ (ልደታ)፣ አቃቂ (AASTU)፣ ፍቼ የግብርና ኮሌጅ፣ ስድስት ኪሎ፣ አምስት ኪሎ፣ አራት ኪሎ፣ የአዲስ አበባ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሰደንጋጭ ዜና ኢቦላ መሰል በሽታ በኢትዮጵያ አሶሳ መከሰቱን አዲስ አድማስ የአካባቢውን የጤና ቢሮ ሃላፊዎች ጥቀሷ ዘገበ ።

አንድ ሰው በበሽታው ሞቷል የክልሉ ጤና ቢሮ በሽታው ኢቦላ አይደለም ብሏል በሽተኞች ላይ ደም ማስመለስና ማስቀመጥ ተስተውሏል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ መበከል ሊሆን ይችላል ተብሎ የተጠረጠረ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በሁለት ሰዎች ላይ መከሰቱንና አንደኛው መሞቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃብታሙ ታዬ ለአዲስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያልተገራው ገሪ …. ኢቲቪ

  ህወሓት/ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ደቡብ አፍሪካ ያሉ አገራት ነጻነታቸውን አግኝተው የዓለም ቀጣይ ኃያል አገራትን ተቀላቅለዋል፡፡ አብዛኛው የዓለም ማህበረሰብ ዴሞክራሲያዊ በሆኑ ስርዓቶች ለመተዳደር እድል አግኝቷል፡፡ ህወሓት/ኢህአዴግ ግን ስልጣን ከያዘ ማግስት በህግ ፈቀድኩት ያለውን የሚዲያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሱዳን ከኢትዮጵያ የምትገዛውን የኤሌክትሪክ ኃይል ለኤርትራ ለመሸጥ መዘጋጀቷ ተሰማ

ኢትዮጵያ በተዘዋዋሪ መሸጡ አያሳስበኝም አለች የሱዳን መንግሥት ከኢትዮጵያ ለመግዛት ከተስማማው አንድ መቶ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ውስጥ መጠኑ ይፋ ያልተደረገ ኃይል ለኤርትራ ለመሸጥ ዝግጅት ላይ መሆኑ ተሰማ፡፡ የሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ማሰራጫ ኩባንያን ዋቢ ያደረገው ኢነርጂ ቢዝነስ ሪቪው ድረ ገጽ ባስነበበው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሙስና ለሶስት የሰነጠቃቸው ቡድኖች

ኢህአዴግ በጠመንጃ ኃይል ሥልጣን ላይ ፊጥ ካለ ድፍን 23 ዓመት ቆጠረ፡፡ ህወሃት/ኢህአዴግ በአንቀልባ አዝሎ ለሥልጣን ያበቃው ዛሬ አምርሮ የሚጠላው ሻዕቢያ ነው፡፡ ወያኔ እና ሻዕቢያ ውሃ በወንፊት እንቅዳ ባሉበት የፍቅር ዘመን እነኢሳያስ አፈወርቂ ኦፊሻል ባልሆነ መንገድ ጥሬ ሥጋ ለመቁረጥ በየሳምንቱ አዲስአበባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማሁት ለጆሮ ይዘገንናል (እየሩሳሌም አርአያ)

ከአንድ ሰው ጋር ለረጅም ሰአት አወራን። ይህ ኤርትራዊ (ያደገው ኢትዮጵያ ነው) ከነወ/ስላሴ፣ መላኩ ፈንታ፣ ገ/ዋህድ ..ሌሎች ጋር “ኔትዎርክ” እያለ የሚጠራው የዘረፋ ቡድን አባል ነበር። የዘረፋው ዋነኛ መሪዎች፣ የኋላ ደጀኖችና የጥቅም ተካፋዮች ከሆኑት አዜብ መስፍንና በረከት ስሞኦን ይጠቀሳሉ። ለ15 አመት እንዴት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና የኢትዮዽያ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሲውዲን አለማቀፍ ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተባቸው።

አስራሦስት የኢትዮዽያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናትና የጦር መኮንኖች በሲዊዲን አለም አቀፍ የጦር ፍርድቤት ተከሰሱ። እነሱም 1-አርከበእቁባይ 2-በረከት ስምሆን 3-አባዱኣ ገመዳ 4-ሳሞራ የኑስ 5-አባይ ፀአዬ 6-አሰፋ 7-ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ 8-አሰን ሺፋ 9-ሙሉጌታ በርሄ 10-ነጋ በርሄ 11-ወርቅነህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ አስገዳጁን ውል ከግብጽና ሱዳን ጋር ተፈራረመች

ኢሳት ዜና :-የግብጽ ጋዜጦች እንደዘገቡት ኢትዮጵያ ለወራት ውድቅ ስታደርገው የነበረውን ስምምነት ከግብጽ ጋር ተፈራርማለች። አዲሱ ስምምነት የአባይ ግድብ ግንባታ በውጭ አገር ገለልተኛ አጥኚዎች እንዲጠናና ኢትዮጵያም የጥናቱን ውጤት እንድታከብር የሚያስገድድ ነው። በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ሲደራደሩ የቆዩት የውሃና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያውያን ስደተኞች መበራከት

መንግሥት በአንዳንድ የግል ጋዜጦች ላይ ክስ ከመሠረተ እና ባለፈው ግንቦትም ዘጠኝ ጋዜጠኞች እና የድረ ገፅ አምደኞች ከታሰሩ ወዲህ ቁጥራቸው ትንሽ የማይባል ጋዜጠኞች ኢትዮጵያን ለቀው ወጥተዋል። ባለፉት ጊዚያት ሀገር እየለቀቁ የወጡት ግን ጋዜጠኞች ብቻ አይደሉም፣ ብዙ ወጣቶችም በተለያዩ መንገዶች መሰደዳቸውን የመገናኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሃት/ኢሕአዴግ ምን ያህል እንዳከረረ (ክፍል 1) –ግርማ ካሳ

የ «ጌታቸውን » የአቶ መለስን ራእይ፣ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በትጋት እየፈጸሙት እንደሆነ በስፋት እያየን ነው። የአቶ መለስ ራእይ ጭቆና፣ አምባገነንነት፣ ሰላማዊ ዜጎችን ማሰር፣ ሜዲያዉን መጨፍለቅ ነው። የአቶ መለስ ራእይ በእርቅና በፍቅር አገርን ማሳደግ ሳይሆን፣ ማክረር በዜጎችን ላይ መጨከን ነው። የፍቅርና...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live