ከባሌ ዞን የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ጽ/ቤት *************************************** ይህ ብሶት የተደመጠው ከመዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ (ከመወዩ)ነው፡፡ ይሁን እንጂ ችግሩ በአሁኑ ወቅት መንግስት የከፍተኛትምህርት ተቋም ተማሪዎችን በየዩኒቨርስቲው እንዲገቡ በማድረግ የራሱን ፖለቲካ በግዳጅ እንዲማሩ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ይህ አስገዳጅ ሁኔታ የተፈጠረው ከግንቦት ወር 2006 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ ካስነሱ ወዲህ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ገዢው ፓርቲ […]
