Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና የኢትዮዽያ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሲውዲን አለማቀፍ ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተባቸው።

$
0
0
አስራሦስት የኢትዮዽያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናትና የጦር መኮንኖች በሲዊዲን አለም አቀፍ የጦር ፍርድቤት ተከሰሱ። እነሱም 1-አርከበእቁባይ 2-በረከት ስምሆን 3-አባዱኣ ገመዳ 4-ሳሞራ የኑስ 5-አባይ ፀአዬ 6-አሰፋ 7-ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ 8-አሰን ሺፋ 9-ሙሉጌታ በርሄ 10-ነጋ በርሄ 11-ወርቅነህ ገበየው 12-ኮማንደር ሰመረና አንድ ስማቸው ያልተገለጠ ሰው በግድያ፡ አስገድዶ መድፈር በስቃይ፡ ሰዎችን በማንገላታት፡ በህገወጥ ሁኔታ በማሰር ፡በሙስና ክስ ቀርቦባቸዋል። http://ethsat.com/video/esat-breaking-news-charges-against-ethiopian-officials/ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles