« አንድ የውጭ መርማሪ አቋቁመን ሥር ሰዷል የተባለውን ሙስና ከማረት ስንመረምር የት እንደገባ የማይታወቅ 5ሚሊዮን 60ሺህ ብር ተገኘ። ተጠያቂ ሆኖ የተገኘው ግርማይ ካህሳይ የሚባል የድርጅቱ ሒሳብ ሰራተኛ ሲሆን ሌላው ተጠያቂ ደግሞ ተክለ ወይኒ ነበር። ግርማይ ፍ/ቤት ሳይቀርብ 1ሚሊዮን 5መቶ ሺህ ብር መቀሌ ላይ አስረከበን። አዲስ አበባ ላይ በክንፈ ገ/መድህንና ጌታቸው አሰፋ በኩል 1ሚሊዮን 5መቶ ሺህ […]
