በአዲስአበባ የሞባይልና ኢንተርኔት አገልግሎት መዳከም አሳሳቢ ሆኗል
የኢትዮ- ቴሌኮም በአዲስአበባ የኢንተርኔት አገልግሎትን በማሳደግ የ4ጂ አገልግሎት መስጠት የሚችልበት ደረጃ ደርሻለሁ ቢልም የአገልግሎቱ ጥራት በከፍተኛ ደረጃ እየወደቀ መምጣቱ ተጠቃሚዎች በከፍተኛ ደረጃ ምሬት ውስጥ እየከተተ ነው፡፡ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ወጪ የቻይናዎቹ ሁዋዌ እና ዜድቲኢ የሚባሉ ኩባንያዎች...
View Articleፖሊሱ ራሳቸውን አጋለጡ
ከደቂቃዎች በፊት ኢቴቪ በፖሊስ ፕሮግራሙ ስለ ሐሳዊው ዶክተር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል ዘገባ ሰርቶ ነበር፡፡ምርመራውን በመከታተል ላይ የሚገኙ የከፍተኛ ወንጀል ምርመራ ሃላፊም ስለ ሳሙኤል ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ሳሙኤልን በኢንተርፖል ትብብር ከኬንያ እንዲመጣ ማድረጋቸውን የተናገሩት ኮማንደሩ ‹‹በእርሱ ላይ መረጃዎችን...
View Articleፑንትላንድና ሶማሌላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የመዋሃጃ ሰነድ አቀረቡ
ሰነዱ አሜሪካንን ጨምሮ ለኃያላን አገሮች ቀርቧል ራሳቸውን ራስ ገዝ አገር አድርገው በማስተዳደር ላይ ያሉት ሶማሌላንድና ፑንትላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ውህደት ለመፈጸም የሚያስችላቸውን ሰነድ ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት (ስቴት ዲፓርትመንት) ማቅረባቸው ተሰማ። ሰነዱ ለእንግሊዝና ለሌሎች የአውሮፓ ሃያል አገራት...
View Article‹‹ያደረግኩት ነገር ኖሮ ሳይሆን ሆን ተብሎ ስሜን ለማጥፋት ነው››
አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በታምሩ ጽጌ የኢትዮፒካሊንክ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ግዛቸው እሸቱን ግራ ዓይን በቦክስ በመምታት ጉዳት አድርሶበታል በሚል ተጠርጥሮ የታሰረው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በ3,000 ብር ዋስ ተለቀቀ፡፡ በገመና ድራማ ላይ ‹‹ዶ/ር ምስክር››ን ሆኖ በመተወን የሚታወቀው አርቲስት ዳንኤል፣ የተጠረጠረበትን ወንጀል...
View Articleአቶ አባይ ፀሐዬ ቤተክርስቲያን የግል ፕሬሶች ላይ እየተከታተለች ክስ እንድታቀርብ መመሪያ መስጠታቸው ተጋለጠ
ከሁለት ወራት በፊት አቶ አባይ ጸሐዬ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በፕሬሶች ላይ እየተከታተለች ክስ እንድታቀርብ መመሪያ ማስተላለፋቸውን የዘ-ሐበሻ የቤተ-ክህነት ምንጮች አጋለጡ። እንደምንጮቹ ገለጻ ቤተክርስቲያኗ ይህን መመሪያ ከተቀበለች በኋላ የተለያዩ ክሶችን በፕሬሶች ላይ አዘጋጅታ የነበረ ሲሆን ከነዚህም...
View Articleየአረብ ሃገሩ ክፉ ስደት! እንደ እቃ እንጣላለን፣ መደጋገፍ ጠፋ!
ገና ረፋዱ ላይ ጸሃዩ ናላን ያዞራል … የቢሮ የቤት ማቀዝቀዣዎች እንኳ ሙቀቱን ተቋቁመው የማብረድ ስራቸውን እንዳይከውኑ የሳውዲ ጅዳ በጋ ሃሩር ጸሃይ ፈተና ሆኖባቸዋል! … በዚህ የቀለጠ የበርሃ ሃሩር ጤነኛ መቋቋም ያልቻለው ሙቀት በአንዲት ሰውነቷ የደቀቀ እህት ይወርድባታል … ቦታውም ከጅዳ ቆንስል ግቢ የቅርብ...
View Articleበእስር ላይ የሚገኙት የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው
ኢሳት ዜና :-የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ሃብታሙ አያሌው፣ የድርጅቱ ም/ል የድርጅት ጉዳይ ሃለፊ ዳንኤል ሽበሺ፣ እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት/ምክትል ሰብሳቢ የሺዋስ አሰፋ ከሰአት በሁዋላ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበረ ቢሆንም፣ ፖሊስ ተጨማሪ መረጃ ለማሰባሰብ በሚል የጊዜ ቀጠሮ በመጠየቁ ፍርድ ቤቱ...
View Articleበየመን ኢትዮጵያዊ ስደተኞች ስቃይና እንባ
ነፍሱ ጣር ላይ እያለች በብልቱ ሲጫወቱበት ነበር ያለሁበት የመን ውስጥ የማይሰማ አይነት ስደተኞች ላይ የሚደርስ ስቃይ የለም፡፡ የስቃይ አይነቱ ተቆጥሮ የማያልቅ ነው፡፡ኢትዮጵያዊን ስደተኞች ከጅቡቲ ቀይ ባህር እና ከሶማሊያ ህንድ ውቅያኖስን ተሻግረው ወደ የመን ይገባሉ፡፡ ግባቸው ግን የመን በመድረስ የሚገታ...
View Articleየኢቦላ መታከሚያ ሆስፒታል ያመለጠው በሽተኛ ገበያ ውስጥ ተያዘ…
በትላንትናው ዕለት አንድ የኢቦላ በሽተኛ የላይቤሪያ ዋና ከተማ ሞኖሮቪያ ውስጥ ካለው የኢቦላ መታከሚያ ኤልዋ ሆስፒታል አምልጦ ወደ ከተማዋ ገበያ ቦታ አምርቶ ነበር፡፡ በሽተኛው ከሆስፒታል አምልጦ ወደ ገበያ የሄደበት ምክንያት አሳዛኝ ነው – ረሀብ፡፡ በሆስፒታሉ ውስጥ የሚላስ የሚቀመስ በመጥፋቱ ረሀብ ያስገደደው...
View Articleነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ካልተካሄደ የከፋ ሁኔታ ሊከተል ይችላል!!
ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በአንድ ሀገር የተረጋጋ የፖለቲካ ስርዓት ዘላቂ ሰላም መልካም አስተዳደርና የልማት ተነሳሽነት ሊኖር የሚችለው የህዝብ የስልጣን ባለቤትነት በተግባር ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡ የህዝቡ የስልጣን ባቤትነት የሚረጋገጠውም ወቅቱን ጠብቆ በሚካሄድ ሁሉን አቀፍ...
View ArticleZone 9 bloggers Defense Arguments
Seven of the 10 bloggers are part of a social media group called Zone 9. The group are mostly young urban professionals known for a fresh and reasoned approach to peaceful change — and who are...
View Articleጥቁሩን ሳምንት ተቀላቀሉ /መልዕክት ከእስክንድር ነጋ/
እንደሰማሁት ከሆነ ጥቁር ሳምንት በሚል የተጀመረው ዘመቻ ጥሩ ዘመቻ ነው፡፡ በማህራዊ ሚዲያው ሲንቀሳቀሱ የነበሩትም ሆነ ጋዜጠኞች በመታሰራቸው እንቅስቃሴው አለመዳከሙ ያስደስታል፡፡ መጭው ዘመን የነጻነት ይሆን ዘንድ ኢትዮጵያውያን ይህን የመሰሉ እንቅስቃሴዎችን መደገፍ፣ ማበረታታትና መቀላቀል አለባቸው፡፡ በተለይ በአሁኑ...
View Articleየግብረሰዶማዊነት አደጋ እንዴት ይገለጻል?
ይህን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት ለግብረሰዶማዊነት የሚያበቁ ምክንያቶችንና የሚያስከትሉትን አስከፊ ጉዳቶችእናያለን። ምክንያቶቹን ስንጠይቅ የዕጾችና ሱሶች ተገዢ መሆን፣ ተገድዶ መደፈር፣ መጠለፍ፣ ተቃራኒ ጾታዎችንመጥላት፣ ለተመሳሳይ ጾታ መማረክ ወዘተ.. ሲሆን የሚያስከትላቸው አደጋዎችም ድብርት፣ ጭንቀት፣ ራስንመውቀስ፣...
View ArticleAn estimated $1tn (£600bn) a year is being taken out of poor countries and...
**በያመቱ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ከድሀ አገሮች በዘረፋ ( በሙስና ) ይወሰዳል :: እነዚህን የዘረፋ መርገምቶች ማስቆም ብንችል አስር ሚሊዮን ህጻናት ባያመቱ የትምህርት እድል እንዲያገኙ ማድረግ ይቻል ነበር :: በያመቱ 500 ሺ ያንደኛ ደረጃ አዳዲስ መመህራንን ወደ ስራ ማስገባት ይቻል ነበር :: :: ድህነትን ባጭር...
View Articleሕወሃት/ኢሓዴግ ምን ያህል እንዳከረረ (ክፍል 2) –ግርማ ካሳ
አገር ውስጥ በሰላም የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች አመራር አባላት ናቸው። አብርሃ ደስታ ከአረና፣ ዳንኤል ሺበሺና ሃብታሙ አያሌው ከአንድነት፣ የሺዋስ አሰፋ ከሰማያዊ። ሐምሌ 1 ቀን 2006 ሽብርተኞች ናችሁ ተብለው ተያዙ። ጠበቃዎቻቸው በሌሉበት በድብቅ ፍርድ ቤት ቀረቡ ተባለ። ፖሊስ ዜጎችን ከመያዙ በፊት በእጁ መረጃ ሊኖረው...
View Article“ሕወሀት ኢሕአዴግ” በቅርብ ጊዜ የብሔራዊ እርቅ ተማጻኝ!
ብሔራዊ እርቅ (National Reconciliation) በተለይ በእርስ በእርስ ግጭት ደም የተቃባንና የከፋ አደጋ የተጋረጠበትን ኅብረተሰብ ወይም የመበታተን አደጋ የተጋረጠባትን ሀገር በይቅር ለእግዚአብሔር ይቅር አባብሎ ሰላም ለማውረድና የቂም በቀልን ዶሴ ዘግቶ በአዲስ መንፈስ ብሔራዊ መግባባትን (National...
View Articleሙስና፣ ዮሴፍ “ገይድ”ና መለስ,,,አርአያ ተስፋማሪያም
« አንድ የውጭ መርማሪ አቋቁመን ሥር ሰዷል የተባለውን ሙስና ከማረት ስንመረምር የት እንደገባ የማይታወቅ 5ሚሊዮን 60ሺህ ብር ተገኘ። ተጠያቂ ሆኖ የተገኘው ግርማይ ካህሳይ የሚባል የድርጅቱ ሒሳብ ሰራተኛ ሲሆን ሌላው ተጠያቂ ደግሞ ተክለ ወይኒ ነበር። ግርማይ ፍ/ቤት ሳይቀርብ 1ሚሊዮን 5መቶ ሺህ ብር መቀሌ ላይ...
View Articleየኢህአዴግ አባላት በድርጅታቸው ላይ ጥያቄዎችን ማንሳት ቀጥለዋል
በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለከተሞች በመካሄድ ላይ ባለው የኢህአዴግ አባላት ስብሰባ ፣ አባላቱ ዛሬም በርካታ ጥያቄዎችን ሲጠይቁ መዋላቸውን ከውስጥ ምንጮች የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአባላቱ ከተነሱት ጥያቄዎች መካከል፡- ” የኢትዮጵና የኤርትራ ህዝቦች የማይነጣጠሉ የአንድ ሃገር ዜጎች ሆነው ሳለ...
View Articleአብርሃ ደስታን በተመለከተ፣ ከጠበቃ ተማም አባቡልጉ ጋር ያደረኩት ቃለ-ምልልስ
በዛሬው ዕለት አብርሃ ደስታ ጊዮርጊስ በሚገኘው የአራዳ ፍርድ ቤት ቀርቦ የ28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቶታል፡፡ አብርሃ ወደፍርድ ቤቱ ሁለት እጆቹ በካቴና እንደታሰሩና በአራት መሳሪያ በታጠቁ ፖሊሶች ታጅቦ ሲገባ በስፍራ የነበሩ ሰዎች ሞቅ ያለ ጭብጨባ አቅርበውለት ነበር፡፡ በፊቱ ላይ መረጋጋት እና ፈገግታ የሚነበብበት...
View ArticleEthiopian Journalists Exodus Continues
The number of journalists fleeing from the world’s most oppressed nation, Ethiopia, has continued to rise making the country one of the world top five nations many journalists fled from. The number of...
View Article