ኢ.ኤም.ኤፍ)አንድ ትውልድ ወደኋላ ከተሻገርን ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲን የማያውቀው የለም። በተለይም እ.ኢ.አ ግንቦት 13 ቀን፣ 1983 ዓ.ም. የወቅቱ የአገሪቱ ፕሬዘዳንት፤ ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም አገር ለቀው ሲወጡ ዜናውን ያነበበው ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ ነበር። በሳምንቱ ኢህአዴግ አገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ… የጠመንጃ አፈ ሙዝ ግዳጅ ተጨምሮበትም ቢሆን ዜናዎች ያነብ እንደነበር ብዙዎች ያስታውሳሉ። ይህ እውቅ ጋዜጠኛ በህመም ላይ መሆኑ ከተነገረ ሰነበተ። […]
