Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመጨረሻ… ለጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ ህክምና መቶ ሺህ ብር ተሰጠ!

ኢ.ኤም.ኤፍ)አንድ ትውልድ ወደኋላ ከተሻገርን ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲን የማያውቀው የለም። በተለይም እ.ኢ.አ ግንቦት 13 ቀን፣ 1983 ዓ.ም. የወቅቱ የአገሪቱ ፕሬዘዳንት፤ ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም አገር ለቀው ሲወጡ ዜናውን ያነበበው ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ ነበር። በሳምንቱ ኢህአዴግ አገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ…...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዓመቱ አነጋጋሪና አወዛጋቢ ክስተቶች

በዓመቱ መጀመሪያ በመስከረም ወር 2006 ዓ.ም ለ12 ዓመታት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆን ያገለገሉት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ፤ ከስልጣናቸው የወረዱ ሲሆን በቦታቸውም ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ተተክተዋል፡፡ በአምባሳደርነት ዘመናቸው የውጭ አገር ኢንቨስተሮችን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣትና አገር ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በፌዴራል ፖሊስ ተከበበ

ኢህአዴግ ከተለያዩ የሃገራኅችን ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ተማሪዎች በግዳጅ “የመለስ ራዕይ” እያሰለጠናቸው ይገኛል። የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲም ከትግራይ ምስራቃዊ ዞንና ዓዲ ኣሕፈሮም ወረዳ የተውጣጡ ተማሪዎች ተሰብስቦውበታል። ተማሪዎቹ በስልጠና ወቅት ከህወሓት ከድሬዎች ኣቅም በላይ ጥያቄዎች በመጠየቅ ህወሓትን እያበሳጩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያውያን ተቃውሞ የተነሳ የሥርዓቱ አሽከር የሆነው የሸዋፈራው የኮሜዲ ሾው ተሰረዘ

የሕወሓት ኢሕአዴግን አስተዳደር ደግፎ በስደት የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ በሕዝብ ፊት ተሳድቦ ከመንግስት ባለስልጣናት ፍርፋሪ ለማግኘት ሲሰራ የቆየው ሸዋፈራው ደሳለኝ በዋሽንግተን ዲሲ ሰድቦ ለሰዳቢ ለሰጠው ሕዝብ ትያትር ለማሳየት የመጣ ቢሆንም ዝግጅቱ ሳይደረግ መሰረዙ ተሰማ። ከዋሽንግተን ዲሲ ዘጋቢዎች እንዳስታወቁት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዝባዊ እንቢተኝነት ለነፃነት እና ለፍትህ !

በአገራችን የፖሊቲካ ሥርዓት ሄደት ውስጥ ስልጣን በሰላማዊ መንገድ ከአንዱ ወደሌላው የተሸጋገረበት አጋጣሚ እጅግ በጣም አናሳነው፡፡ አብዛኛው የስልጣን ሽግግር ጉልበትና ብረትን መሰረት ያደረገ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነቱ የስልጣን ሽግግር ጉልበተኞች ሁሌም አሸናፊ የሚሆኑበት ጉልበቱ አናሳ የሆነ ከስልጣን የሚርቅበት ዓይነተኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታገደው ድፍረት ፊልም የይገባኛል ጥያቄ አስነሳ

አንጀሊና ጆሊ ኤግዚኪዩቲቭ ፕሮዲዩሰር የሆነችበትና ነሐሴ 28 ቀን 2006 ዓ.ም. ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ዲፕሎማቶችና የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት በብሔራዊ ቴአትር ሊመረቅ የነበረው ድፍረት ፊልም፣ በፍርድ ቤት እግድ ከተቋረጠ በኋላ የይገባኛል ጥያቄ ማስነሳቱ ታወቀ፡፡ በአሜሪካ በሰንዳንስ ፊልም ፌስቲቫል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በስዊድን የኤርትራ ኤምባሲ አጣብቂኝ ውስጥ ገባ ኤምባሲው ዜጎቹን እንደሚሰልል ተረጋግጧል

በስዊድን የኤርትራ ኤምባሲ በስደት አገራቸውን ጥለው የወጡ የኤርትራ ስደተኞችን እንደሚሰልል ተረጋገጠ። የስዊድን መንግሥት በደረሰው ጥቆማና ማስረጃ መሰረት ባደረገው ማጣራት ኤምባሲው በስለላ ስራ ተሰማርቶ ስዊድን ከለላ የሰጠቻቸውን የኤርትራ ተወላጆች አንደሚከታተልና እንደሚሰልል ማስረጃ ተይዞበታል። ተቀማጭነታቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፕሬሱ ላይ የተመዘዘው ሰይፍ

መረጃ የማግኘት ነጻነት ከዋነኞቹ የዴሞክራሲ መገለጫዎች ወይም እሴቶች መካከል ይጠቀሳል፡፡ መረጃ የማግኘት ነጻነቱ የተከበረለት ህዝብ በሀገሩ የስልጣን መንበሩ ላይ የተቀመጠውን አስተዳደር (መንግስት) የመቆጣጠር ኃይሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ሙስና፣ ብልሹ አስተዳደርና ሌሎችን ንቅዘቶች በማጋለጥ የመንግስትን ተጠያቂነት በማስፈን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤት የተሰደዱ ጋዜጠኞችን ጉዳይ በሌሉበት ማየቱን ቀጥሏል

ኢሳት ዜና :-መንግስት በመግለጫ የከሰሳቸው ጋዜጠኞች አግር ጥለው ከወጡ በሁዋላ ጉዳያቸው በሌሉበት እየታየ ነው። ከሳምንት በፊት ጥሪ ተደርጎላቸው እኢነዲቀርቡ የታዘዙት የፋክት፣ አዲስ ጉዳይ እና ሎሚ መጽሄት አዘጋጆችና ባለቤቶች ፍርድ ቤት ለመቅረብ ባለመቻላቸው 17ኛው ወንጀል ችሎት ጉዳያቸውን በሌሉበት ለማየት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ተፈራ ዋልዋ ባለቤት በጥፊ ተመተዋል

      የአቶ ተፈራ ዋልዋ ባለቤትና የአንዳርጋቸው ፅጌ እህት የሆኑት ወ/ሮ አይኔ ፅጌ ወላጅ አባታቸው ለመጠየቅ ወደ ማዕከላዊ ሄደው በግርማይ ማንጁስ በጥፊ መመታታቸውን በስፍራው የነበረ ከፍተኛ የህወሀት ደህንነት አባልአጋለጠ። ከአራት አመት በፊት ከግንቦት ሰባት ጋር በተያያዘ በማዕከላዊ ታስረው የነበሩት ወላጅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎደሬ ወረዳ የዘር ግጭት ተነሳ፤የዞንና የወረዳ አስተዳዳሪዎች ከነቤተሰቦቻቸው ተገደሉ

በጋምቤላ ዞን በጎደሬ ወረዳ ነጋዴዎችና ሰፋሪዎች ከአካባቢው ተወላጅ የመዠንገር ጎሳ አባላት ጋር ተጋጩ። በግጭቱ ከ17 ሰባት በላይ ሰዎች ተገድለዋል። በግጭቱ የመዠንገር ዞን አስተዳዳሪና የጎደሬ ወረዳ ዳኛ ከነቤተሰቦቻቸው የግጭቱ ሰለባ መሆናቸው ታውቋል። ግጭቱን ለማብረድ የመከላከያ ሠራዊት የገባ ሲሆን፣ የጋምቤላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በህወሀት እና በአጋር ፓርቲዎቹ መካከል አለመተማመን እየተፈጠረ ነው

እስከ ጳጉሜ 4 2006 ዓ.ም ድረስ የተካሄደው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በርካታ እንግዳ ክስተቶችን ይዞ የተገኘ እንደነበር ውስጥ አዋቂ ምንጮች ገልጸዋል:: በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ለሶስተኛ ጊዜ በተካሄደው በዚሁ የድርጅቱ ስብሰባ ብአዴን እና ኦህዴድ ድርጅታዊ ተልእኮዎችን የማስፈጸም ውስንነት እንደታየባቸው አልፎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ከአሁን በኋላ ትግላችን ወደ ኋላ ሊመለስ አይገባም”የኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ጊዜያዊ ኮሚቴ

ክቡራት እና ክቡራን የሙያ ባልደረቦቻችን መምህራን ሰላሙ ይብዛላችሁ:: የእናንተው የኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ጊዜያዊ ኮሚቴ የእኛን የመምህራንን ድምጽ ለማሰማት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ይታወቃል:: እስካሁን ባደረገው ትግል በርካታ ማስፈራሪያ እና ዛቻ በሰልጣን ላይ ካለው መንግስት ቢደርስብንም ትግሉን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባተ ኪሾና የጭቃ ፖለቲካ( አርአያ ተስፋማሪያም)

ቦታው ወህኒ ቤት ነው፤ የቀድሞ ደቡብ ክልል ፕ/ት አባተ ኪሾ፣ ስዬ አብርሃ፣ ዶ/ር ታዬ ወ/ሰማያትና ታምራት ላይኔ በእስር እያሉ ያወጋሉ። አባተ ኪሾ እንዲህ አሉ፥ « መለስ ዜናዊ የተናገረኝን መቼም አልረሳውም፤.. እንዲህ ነበር ያለኝ፤ “አባተ አንተና የአዲስ አበባ ቆሻሻ ማፍሰሻ ቱቦ አንድ ናችሁ። የተቀበለውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ 2007 ዓ.ም ለሚደረገው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሚሊሻዎች ልዩ ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ተገለጸ

ኢሳት ዜና ፦ በ2007ዓ.ም ለሚደረገው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ህብረተሰቡ ለተለያዩ ተቀናቃኝ ፓርቲዎች ድምፁን እንዳይሰጥ ለማፈን በሚያስችል ሁኔታ በክልሉ የሚገኙ ሚሊሻዎች ልዩ ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ተገለጸ የአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት ሚሊሽያ ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ መኳንንት መልካሙ ሰሞኑን ለታማኝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሽዋስ አሰፋ የርሃብ አድማ አደረገ

በማዕከላዊ ምርመራ ታስሮ የሚገኘውና የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ የሆነው አቶ የሽዋስ አሰፋ የአራት ቀን የርሃብ አድማ አደረገ፡፡ የሸዋስ ማክሰኞ ጱግሜ 4 ጀምሮ አዲሱን አመት በርሃብ አድማ ያሳለፈ ሲሆን ቅዳሜ መስከረም 3/2007 ዓ.ም ምግብ እንደቀመሰ ባለቤቱ ወይዘሮ ሙሉ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጻለች፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋምቤላዉ የርስ በርስ ግጭት

ከጳጉሜ5 2006 ጀምሮ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመዥንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ በተፈጠረ ግጭት ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ሰዎች ለህልፈተ ህይወትና ስደት መዳረጋቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። በአካባቢው ለረጅም አመታት በመምህርነት እንዳገለገሉ የሚናገሩት ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ግለሰብ ራሳቸውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን “ሕጋዊነትን ያልተከተለ ስርጭት”

ቀደም ሲል (ሰባ ደረጃ) በሚል ርዕስ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን በኦፊሻል ድረ ገጱ ላይ አዲስ ሙዚቃ መልቀቁ ይታወቃል። ነገር ግን የዚህን ስራ መዉጣት ተከትሎ በቅርብ ጊዜ ዉስጥ ከአርቲስቱ እዉቅና ዉጪ በሶሻል ሚዲያዉ ላይ የተሰራጨ ሕጋዊነት የሌለውና ከዘጠኝ አመት በፊት አርቲስቱ በሆላንድ አገር መድረክ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮ ቴሌኮም ሙስሊም ሰራተኞችን አስተዳደሮችን የሚያሸማቅቅ ህገ ደንብ አወጣ።

የኢትዮ ቴሌኮም ስራተኞችና አስተዳደሮች ፂማቸውን እንዳያሳድጉ ተከለከለ! እንደሚታወቀው የኢህአዴግ መንግስት ከወርሃ ሃምሌ 2003 ሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ,ውስጥ ከነበረው አህባሽን በግዳጅ ከመጫን ሂደት ጀምሮ ህዝበ ሙስሊሙ በራሱ ተቋም ላይ የመረጣቸውን የመሳጅድ ኮሜቴዎችና ኢማሞችን በግዳጅ ከቦታቸው ላይ በማንሳት፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጊፍት ሪል ስቴት ባለቤት ታሰሩ

የጊፍት ሪል ስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለቤትና ዋና ሥራአስኪያጅ አቶ ገብረየሱስ ኢተጋ በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የሊዝ ቦርድ ከተፈቀደላቸው መሬት በላይ ይዘው በመገኘታቸው ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ዋሉ። አቶ ገብረየሱስ በቀድሞ ወረዳ 28 ልዩ ስሙ የካ አባጣፎ ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ ከተረከቡት መሬት...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live