የአቶ ተፈራ ዋልዋ ባለቤትና የአንዳርጋቸው ፅጌ እህት የሆኑት ወ/ሮ አይኔ ፅጌ ወላጅ አባታቸው ለመጠየቅ ወደ ማዕከላዊ ሄደው በግርማይ ማንጁስ በጥፊ መመታታቸውን በስፍራው የነበረ ከፍተኛ የህወሀት ደህንነት አባልአጋለጠ። ከአራት አመት በፊት ከግንቦት ሰባት ጋር በተያያዘ በማዕከላዊ ታስረው የነበሩት ወላጅ አባት አቶ ፅጌን ለመጠየቅ የሄዱት ወ/ሮ አይኔ የያዙትን ስንቅ ለማቀበልና ህጉ በሚፈቅደው መሰረት ወላጅ […]
