Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ትውልደ ኢትዮጵያዊው፤ በኢራቅ የአክራሪ ንቅናቄ ትግል ውስጥ ተገደለ

$
0
0
የዓለም ዓቀፍ “እስልምና እምነት” ወኪል ነኝ በሚል ስያሜ ለራሱ የሠየመው “IS” የተባለውን ነውጠኛ አክራሪ የእስልምና ቡድንን የተቀላቀለ በዜግነት እንግሊዚያዊ የሆነ፣ ከኢትዮጵያ ወላጆች የሚወለድ የአስራ ሰባት አመት ወጣት በኢራቅ መገደሉን የቅርብ ዘመዶቹ ለሰንደቅ ገልፀዋል።       የሞቹ ወጣት አጎት የሆኑት ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ለዝግጅት ክፍላችን ስለአሟሟቱ ሲገልጽ፤ “መሐመድ 17 ዓመት ወጣት ልጅ ነው። በጣም የምወደው ልጅ ነበር። […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles