ህወኃት በወልቃይት ፀገዴ ህዝብ ላይ ተጨማሪ የዘር ፍጅት ለማካሄድ እየተዘጋጀ ነው፣
የትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት ተከዜን ተሻግሮ እስካሁን በሃይል የወሰዳቸው የጎንደር ወልቃይትና ፀገዴ ቦታወች ወልቃይት፣ ሰቲት ሁመራ፣ ቃፍታ ሁመራ፣ ፀለምት፡ እና ከፀገዴ ከነበሩት ጠቅላላ 39 ቀበሌወች ውስጥ 25ቱን ቀበሌወች ወደ ትግራይ ወስዶ አንድ ወረዳ የመሰረተ ሲሆን ወደ አማራ ክልል ከፀገዴ የቀረው 14 ቀበሌ...
View Articleትውልደ ኢትዮጵያዊው፤ በኢራቅ የአክራሪ ንቅናቄ ትግል ውስጥ ተገደለ
የዓለም ዓቀፍ “እስልምና እምነት” ወኪል ነኝ በሚል ስያሜ ለራሱ የሠየመው “IS” የተባለውን ነውጠኛ አክራሪ የእስልምና ቡድንን የተቀላቀለ በዜግነት እንግሊዚያዊ የሆነ፣ ከኢትዮጵያ ወላጆች የሚወለድ የአስራ ሰባት አመት ወጣት በኢራቅ መገደሉን የቅርብ ዘመዶቹ ለሰንደቅ ገልፀዋል። የሞቹ ወጣት አጎት የሆኑት...
View Articleዶር በየነ ጰጥሮስ መኢአድን ቁም ነገር የሌለው ቡድን ሲሉ አጣጣሉት
የመድረክ አመራር አባል ዶር በየነ ጴጥሮስ ፣ ከአዲስ አድማሷ ጋዜጠኛ ኤልሳቤጥ እቁባይ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ አስተያየት ሰጥተዋል። በተለይም በመድረክ ዉስጥ ስላሉት ችግሮች የተጠየቁት ዶር በየነ፣ ከአንድነት ፓርቲ ጋር ከተፈጠረው ችግር ዉጭ ሌላ ምንም ችግር መድረክ ዉስጥ እንደሌለ...
View ArticleHow I Infected 324 Men with HIV – Female Student Reveals
A female student in Kenya has revealed that she has infected a total of 324 men with the Human Immunodeficiency Virus (HIV). The HIV positive girl, who attends the Kabarak University in Nakuru, is said...
View Articleሶስት የቀን ሰራተኞች መሬት ተደርምሶባቸው ሞቱ –አራቱ ከተቀበሩበት ወጡ
ዛሬ ሃሙስ ጠዋት አዲስ አበባ ፣ አቃቂ አካባቢ ነው። ለባቡር መንገድ ሥራ መንገድ እየቆፈሩ፣ ጉድጓድ ውስጥ ነበሩ። ሰራተኞቹ ሰባት ይሆናሉ። ሳያስቡትም ጉድጓዱ ተደረመሰ። ሁሉም ተቀበሩ፣ ሰዎችና የርዳታ ሰራተኞች ተሯሩጠው ለማውጣት ሞከሩ። መጨረሻ ላይ ሲሳካ ግን የሶስቱ ህይወት አልፎ ነበር። አራቱ ግን ተርፈዋል።...
View Articleየተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ምሁራን የኢትዮጵያ መንግስትን አስጠነቀቁ፡፡
መንግስት ፀረ-ሽብርተኛ ናቸው ብሎ ያሰራቸውን ጋዜጠኞችና ጦማሪያን እንዲፈታ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ምሁራን ቡድን ለኢትዮጵያ መንግስት ጥሪ አቅርቧል፡፡ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ምሁራኑ የኢትዮጵያን መንግስት የፀረ-ሽብርተኝነት ህጉን ያለአግባብ በመጠቀም የሰብዓዊ መብት ጥሰት እያደረሰ ነው...
View Articleበእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ የጻፈው “የነፃነት ድምጾች፤ ከማዕከላዊ እስከ ዝዋይ ግዞት” መጽሐፍ ወጣ
14 ዓመት ተፈርዶበት እስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ የጻፈው “የነፃነት ድምጾች፤ ከማዕከላዊ እስከ ዝዋይ ግዞት” መጽሐፍ በገበያ ላይ መዋሉን ከአዲስ አበባ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመከተ። በዝዋይ ጨለማ እስር ቤት ውስጥ እንደጻፈው በሚነገው በዚህ መጸሐፍ ጋዜጠኛው ክስ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ...
View Articleበጋምቤላ ግጭት የተጠረጠሩ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው
ሸፍተው የነበሩ የዞኑ የፖሊስ ልዩ ሃይል አዛዥና የሚሊሽያ አባላት እጃቸውን ሰጡ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጎደሬ ወረዳ፣ በመዠንገር ዞን በተቀሰቀሰውና አሁንም ድረስ በአንዳንድ ቦታዎች በቀጠለው ግጭት እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ የክልሉ ባለስልጣናት ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው፡፡...
View Articleበተከሰሱ መፅሄቶች ላይ ውሳኔ ለመስጠት ፍ/ቤት ኦሪጂናል መፅሄቶች እንዲቀርቡለት አዘዘ
በ“አዲስ ጉዳይ”፣ በ“ሎሚ” እና በ“ፋክት” መፅሄት አሳታሚዎችና ሥራ አስኪጆች ላይ ለተመሰረቱት የወንጀል ክሶች የቀረቡት ማስረጃዎች ከየመፅሄቶቹ ገፆች የተቆራረጡና ኮፒ የተደረጉ መሆናቸውን የጠቆመው ፍ/ቤት፤ አቃቤ ህግ ኦርጂናል መፅሄቶችን በማስረጃነት እንዲያቀርብ ትዕዛዝ በማስተላለፍ ለፍርድ ውሳኔ በድጋሚ ተለዋጭ...
View Articleየዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ለብድር ዕዳ አደጋዎች የመጋለጥ ዕድሏ እየሰፋ ነው አለ
ሰሞኑን ለሦስት ቀናት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት የዓለም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተርና የኦፕሬሽን ዋና ኃላፊ ስሪ ሙሊያኒ ኢንድራዋቲ፣ እያደገ የመጣው የብድር ዕዳ መጠን በኢትዮጵያ ላይ አደጋዎችን ሊያስከትል እንደሚችል ገለጹ፡፡ ኢንድራዋቲ ባለፈው ረቡዕ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፣ ምንም...
View Articleየኢህአዴግ የስዊዲን አምባሳደር ወይንሽት ታደሰ የእንቁላል ድብደባ በከፍተኛ ሁኔታ ደረሰባት።
በስዊዲን የሚገኙ ኢትዮጵያኖች ከዚህ በኋላ እንደድሮው በውጪ እየወጡ መዝናናት የለም በማለት አምባሳደሯን እንቁላል በመወርወር ከፍተኛ የሆነ ውርደት እንድተከናነብ አድርገዋል። አብረዋት የነበሩ የወያኔ ጠባቂዎችም ራሳቸውን ከድብድባው ለማስመለጥ ሲሉ ጥለዋት ሄደዋል። የስዊድን ፖሊሶች በርካታ የፖሊስ መኪናዎችን በማምጣት...
View Articleኢህአዴግ ከጠ/ሚኒስትሩ ህልፈት በኋላ ደንግጧል
ከኢትዮጵያ ቴሌኮም ይልቅ ህልሜን አመንኩት! ባለፈው ሳምንት በህልሜ ያየሁት ነገር አስገራሚ ነው፡፡ በአብዛኛው በህልማችን የምናየው ነገር የግል ህይወታችን ላይ የሚያተኩር ይመስለኛል፡፡ መቼም ናላውን ከሚያዞረው የኑሮ ውድነት ሃሳብ ወጥቶ ስለአገሩ ባለ ሁለት ዲጂት የኢኮኖሚ ዕድገት በህልሙ የሚያይ ሰው ያለ...
View Articleየመጀመሪያዋ በጐ ፈቃደኛ የኢቦላን የሙከራ ክትባት ወሰደች
አሜሪካ 300 ወታደሮች ወደ ላይቤሪያ ልትልክ ነው እንግሊዛዊቷ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ ሩት አትኪንስ ሰሞኑን በኦክስፎርድ ለ60 በጎ ፍቃደኞች ሊሰጥ የታቀደውን የኢቦላ ቫይረስ የሙከራ ክትባት በመውሰድ የመጀመሪያዋ በጎ ፈቃደኛ እንደሆነች መሆኗን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ የሙከራ ክትባቱን የሚወስዱ በጎ ፈቃደኞች እንደሚፈለጉ በቢቢሲ...
View Articleስለ ጃኪ ጎሲ እና ቴዲ ታደሰ ኮንሰርት ውዝግብ
መቼም አንድም አልበም ሳያወጣ በነጠላ ዜማዎቹ ብቻ የሚሊዮኖችን የሙዚቃ አፍቃሪያንን ልብ ስለተቆጣጠረው ጃኪ ጎሲ አላውቅም አትለኝም! ጃኪ ጎሲ ማነው? በእርግጥ ወላጆቹ ያወጡለት ስም ጃኪ ጆሲ አይደለም፡፡ የመዝገብ ስሙ ጎሳዬ ቀለሙ ነው፡፡ ራሱ ነው ስሙን አሳጥሮ ጃኪ ጎሲ ያለው፡፡ እናስ? እናማ ባለፈው ሳምንት ለአዲሱ...
View Articleመንግስት በግል መጽሄቶች ላይ የወሰደውን እርምጃ ሰመጉ ነቀፈ!!
ኢሳት ዜና ፦ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ባወጣው መግለጫ ፍትህ ሚኒስቴር ሃምሌ 28፣ ቀን 2006 ዓም በፋክት፣ ሎሚ፣ ጃኖ፣ አዲስ ጉዳይ፣ እንቁ መጽሄቶችና አፍሮ ታይምስ ጋዜጣ ላይ ያቀረበው ክስ በህገመንግስቱ የሰፈረውን ሃሳብን የመግለጽ ነጻነት ፣ ኢትዮጵያ በፈረመቻቸው የሰብአዊ መብቶች አለማቀፍ መግለጫ አንቀጽ 19 ፣...
View Articleየኮብላዩ ሚኒስትር ወጎች – ከተመስገን ደሳለኝ
በዚህ ተጠየቅ ጨርፈን የምንመለከተው በኮሙኑዮኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ የነበረውና ዛሬ በስደት የሚገኘው የአቶ ኤርሚያስ ለገሰን “የመለስ ትሩፋቶች፣ ባለቤት አልባ ከተማ” የተሰኘው መጽሐፍን ነው፡፡ የመድብሉ ጻሐፊ ኤርሚያስን በግል አላውቀውም፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ያየሁት አቶ በረከት ስምዖን እርሱን እና ሽመልስ...
View Articleየህወሓት ትውልድ ገዳይ ስውር መርዝ
አሁን እጅግ በላቀ የዕድገት ደረጃ ሆኖው የሚናያቸው የአለም አገራት መሰረታቸው እውቀት ነው::ያለ እውቀት ፈጠራና ምርምር÷ጥበብና ክህሎት÷ዕድገትና ልማት ሊኖሩ አይችሉም:: ትምህርት የእውቀት ቤት ነው:: እውቀት ካለ ደግሞ ምክንያትነት አለ:: ምክንያትነት ካለ ደግሞ ምርምርና ጥናት አለ::ምርምር ካለ ደግሞ መጠየቅ...
View Articleከየቀድሞዋ ተቀዳሚት እመቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን የኢሳት ዘጋቢ ሲሳይ አጌና ለወ/ሮ አዜብ ላቀረበላቸው ጥያቄ ስልኩን ጆሮው...
“የአቶ መለስ ፋውንዴሽን ፕሬዝዳንት የነበሩት ዶ/ር ካሱ ኢላል ሀላፊነታቸውን የለቀቁት ከየቀድሞዋ ተቀዳሚት እመቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር ባለመግባባታቸው ነው?” በማለት የኢሳት ዘጋቢ ሲሳይ አጌና ለወ/ሮ አዜብ ላቀረበላቸው ጥያቄ ስልኩን ጆሮው ላይ ከመዝጋታቸው በፊት የሰጡትን መልስ አድምጡ። | posted by...
View Articleከቤተመንግስት ዘርፎ የወሰደው የጃንሆይ ወርቅ ከአገር እንዲወጣ በመለስ ዜናዊ ድጋፍ እንደነበረ አንድ ከፍተኛ የደህንነት...
ብስራት አማረ ከቤተመንግስት ዘርፎ የወሰደው የጃንሆይ ወርቅ ከአገር ያወጣው አቶ መለስ ዜናዊ በተሳፈሩበት አውሮፕላን እንደነበረ አንድ ከፍተኛ የደህንነት ምንጭ አጋለጠ። በአሜሪካ ኦሀይ ግዛት የሚኖረው የቀድሞ የሕወሐት አባልና የደህንነት ሹም ብስራት አማረ ከቤተመንግስት ከዘረፈው የጃንሆይ ወርቅ ጋር በተያያዘ...
View Articleበድፍረት ፊልም ላይ ተጥሎ የነበረው ዕግድ ተነሳ
ፊልሙ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ከሐሙስ ጀምሮ ይታያል የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላትና የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት ነሐሴ 28 ቀን 2006 ዓ.ም. ተገኝተው ለ15 ደቂቃዎች ከታየ በኋላ፣ በፍርድ ቤት ዕግድ ተጥሎበት የተቋረጠው ‹‹ድፍረት›› ፊልም ችግሩ በሽምግልና...
View Article