መቼም አንድም አልበም ሳያወጣ በነጠላ ዜማዎቹ ብቻ የሚሊዮኖችን የሙዚቃ አፍቃሪያንን ልብ ስለተቆጣጠረው ጃኪ ጎሲ አላውቅም አትለኝም! ጃኪ ጎሲ ማነው? በእርግጥ ወላጆቹ ያወጡለት ስም ጃኪ ጆሲ አይደለም፡፡ የመዝገብ ስሙ ጎሳዬ ቀለሙ ነው፡፡ ራሱ ነው ስሙን አሳጥሮ ጃኪ ጎሲ ያለው፡፡ እናስ? እናማ ባለፈው ሳምንት ለአዲሱ 2007 መግቢያ በከተማችን ከተዘጋጁት የሙዚቃ ኮንሰርቶች መካከል አንዱ የዚህ ወጣት ድምፃዊ ጃኪ […]
