Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሀሰተኛ ብሮች በብዛት መሰራጨታቸው ታወቀ

$
0
0
በመላ አገሪቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ሀሰተኛ የብር ኖቶች የተሰራጩ ሲሆን፣ ፖሊስ በየቀኑ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ ለመሰብሰብ ቢችልም ችግሩ አሁንም በስፋት እየታየ ነው። የፌደራል ፖሊስ መረጃ እንደሚያመለክተው በመላ አገሪቱ በተሰራጨው ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሃሰት የብር ኖቶች መንግስት በየቀኑ ከባንኮችና ከገበያ ሱቆች ለመሰብሰብ ተገዷል። ፖሊስ በዚህ ስራ ላይ ተሰማርተዋል ያላቸውን 58 ሰዎች ማሰሩን ቢያስታውቅም፣ ገንዘቡ የሚሰራጭበትን ቦታ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles