“ኣብራሃ ደስታን ኣላሰርኩም”….የመቐለዋ ህወሓት …!
የትግራይዋ ህወሓት ማለቴ በሰማእታት ሓወልት ፅሕፈት ቤትዋ ያደረገችው ህወሓት( ኣዲስ ኣበባ የህወሓት ኣንጃ ሰላለች ነው) “ኣብራሃ ደስታ የታሰረበት ምክንያት ኣላውቅም” ኣለች። ይህ ኑዛዜ የተሰማው በኣገር ደረጃ ለመንግስት ሰራተኞች እየተሰጠ ያለው ስልጠና የሚሉት(ተቃዋሚና ያለፉት ስርዓቶች የሚሰድቡበት መድረክ...
View Articleየሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የፖለቲካ ስልጠናውን ተቀላቀሉ…
ኢሳት ዜና ፦ መንግስት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን የአብዮታዊ ዲሞክራሲ የትምህርት መመሪያን ለማጥመቅ ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ በአገሪቱ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ስልጠናውን በግዳጅ እንዲወስዱ እየተደረጉ ነው። በአንዳንድ አካባቢዎች ተማሪዎቹ የፖለቲካ ስልጠና እንዳለ አስቀድመው በመስማታቸው፣ ከስልጠናውን የቀሩ...
View Articleአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ፎቶግራፈር ኢቲቪን ሊከስ ነው
ንጉሴ ተሸመ ደጀኔ ይባላል፡፡ዕድሜውን ለፎቶግራፍ ጥበብ የሰጠ እና የኢትዮጵያን ፎቶግራፍ ታሪክ በግሉ ያጠና እና (ኢትዮጵያዊ) የራስተፈሪያን ታሪክን ፅፎ ያዘጋጀ ያልተዘመረለት የፎቶ ጥበብ ባለሙ ነው፡፡በሻሸመኔና በናዝሬት ኑሮና ስራውን ያደረገው ጋሽ ንጉሴ በቅርቡ በኢቲቪ 1 በጌቱ ተመስገን የቀረበውን ዘጋቢ ፊልም...
View Articleጄ/ል አበባው ታደሰ መከላከያን ለቀቁ
ኢሳት ዜና :-98 በመቶ የሚሆነውን የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ የአዛዥነት ቦታዎችን ከተቆጣጠሩት የህወሃት ጄኔራሎች ባልተናነሰ በከፍተኛ የስልጣን ቦታ ላይ የነበሩት ብቸኛው የአማራ ተወላጁ ጄኔራል አበባው ታደሰ በጄ/ል ሳሞራ የኑስ ትእዛዝ ከሃላፊነታቸው ዝቅ ብልው እንዲሰሩ ከተወሰነባቸው በሁዋላ በመጨረሻ ከመከላከያ...
View Articleየፍትህ አካላት ስብሰባ በአቶ በረከት ማስጠንቀቂያ ተጠናቀቀ
የተባላችሁትን መስራት አለባችሁ፣ ግዴታችሁም ነው›› አቶ በረከት • ‹‹በቀጭን ትዕዛዝ ነው የምንሰራው፣ የተጻፈ ህግ አይሰራም›› ዳኞች ከሁለት ሳምንት በፊት በአቶ በረከት ስምኦን የተከፈተውና 15 ቀን የፈጀው ባህርዳር ላይ የተደረገው የ‹‹ፍትህ አካላት›› ስብሰባ ትናንት መስከረም 14/2007 ዓ.ም በአቶ በረከት...
View Articleየኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር በቋራ ወታደራዊ ጥቃት ፈጸመ።
ማጥቃቱም በወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ በኦጋዴን ለተፈጸመው ጅምላ ግድያ ወታደራዊ ምላሽ መሆኑን አስታውቋል። ሕዝብን ኢ-ፍትሀዊ በሆነ መንገድ እያሰረ፣ እያንገላታ፣ እያሳደደና እየገደለ የሚገኘውን የወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ለማውረደ በአርበኝነት ትግል እየተፋለመ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሕዝብ...
View Articleየሁለተኛው ዙር የተማሪዎች የግዳጅ ስልጠና የተጠናቀቀ ሲሆን ሶስተኛው ዙር መስከረም 18 ይጀምራል።
ተማሪዎች ከፕሮፓጋንዳ ውጪ ምንም ያገኘነው እውቀት የለም ሲሉ የስልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ ተችተዋል። – የሃይል ስልጠና እና የግሩፕ ስልጠናው የህዝብ ሃብት እና ንብረት እንዲባክን ምክንያት ሆነዋል። – በአንዳንድ ዩንቨርስቲዎች ተማሪው የስልጠናውን መዝጊያ ላለመካፈል ከአደራሹ ውጪ ተቀምጧል። በየከፍተኛ የትምህርት...
View Articleመስከረም 25 ቀን ሰልፍ ተጠርቷል – ሰማያዊ፣ መኢአድና ሌሎች ሊቀላቀሉም ይችላሉ (አማኑኤል ዘሰላም)
በአንድነት ፓርቲ ወጣቶች አነሳሽነት፣ በአዲሱ የ2007 ዓ.ም ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ወጣቶች ኮሚቴ እየተንቀሳቀሰ ነው። እንደለመዱትና እንደከዚህ በፊቱም ሕወአት/ኢሕአዴጎች የዜጎችን ነጻ የመስብሰብ መብት እየረገጡ ፣ ሕገ መንግስቱን እየሻሩ ፣ እነርሱ ከሚፈልጉት ስብሰባ...
View Articleበ9 ወራት ብቻ ከ1 ሚሊዮን 800 ሺ በላይ ስራ አጦች ተመዘገቡ!!
ኢሳት ዜና ፦ ባለፈው ዓመት በዘጠኝ ወራት ብቻ የሥራ ፈላጊዎችን መረጃ ለማጠናቀር ታስቦ በተካሄደ ምዝገባ በመላ ሀገሪቱ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ሥራ ፈላጊዎች በፈቃደኝነት መመዝገባቸውንና ከነዚህ ውስጥ ከ351ሺህ በላይ የዩኒቨርሲቲና የኮሌጆች ምሩቃን መሆናቸውን ከከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተገኘ ጥናት...
View Articleየቅዳሜ ውሎ በቃሊቲ
‹‹ እስረኞች መብት አላቸው፡፡ አንዳንድ እስረኞች ግን ከሌሎቹ የተለየ መብት አላቸው፡፡ አንዳንዶቹ ምንም መብት የላቸውም›› ዛሬ ወደቃሊቲ አቅንተን ነበር፡፡ የእነ አቶ በቀለ ገርባ፣ የአዛውንቱ ሲሳይ ብርሌ፣ የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ምክር፣ ትንታኔና ተስፋ አንዳች ጥንካሬ ይሰጣል፡፡ የእነዚህ ታሳዎች ጥንካሬ ቃሊቲ እስር...
View Articleየአንበሳ ከተማ አውቶቡስ ድርጅት ሰራተኞች ስልጠናውን ተቃወሙ
• ለስልጠናው 2,345,000 ብር ይወጣል ለተማሪዎች፣ ለነዋሪዎች፣ ለመምህራንና ለሌሎችም የህብረተሰብ ክፍሎች ሲሰጥ የቆየውን የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠናን በነገው ዕለት እንዲጀምሩ የተነገሩት የከተማ አውቶቡስ ድርጅት ሰራተኞች ስልጠናውን መቃወማቸውን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ነገ መስከረም 19/2007...
View Articleበድምፃዊው አበበ ተካ ዙሪያ የተከፈተ ዘመቻ
በድምፃዊው የተከፈተ ዘመቻ በተወዳጁ ድምፃዊ አበበ ተካ ዙሪያ በሰይፉ ፋንታሁንና አለምነህ ዋሴ የተቀናበረ ዘመቻ ተከፍቶበል። እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ ግለሰቦች በተለይ ሰይፉ ከዚህ ቀደም በቴዲ አፍሮ፣ እንዲሁም በቅርቡ በጥላሁን እልፍነህና (በሽተኛ በማድረግ) ሌሎች ህይወት ጣልቃ እየገቡ ጥላሸት ለመቀባትና ከህዝብ...
View Articleየዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ስልጠና አነጋጋሪ ሆኗል
በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት የህግ ተማሪ የሆነው አቤል ስሜ መንግስት ካለፈው ነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባዘጋጀው የ15 ቀናት ሥልጠና ላይ ተሳትፏል፡፡ በቴሌቪዥን የተላለፈው ማስታወቂያ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ዩኒቨርስቲ ተመዝገቡ የሚል ስለነበረ በሚኖርበት ከተማ በሚገኘው አምቦ ዩኒቨርሲቲ መመዝገቡን...
View Articleለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ …ከኤርምያስ ለገሰ
በቅድሚያ መጵሀፉን ጊዜ ሰጥተህ በማንበብ አስደማሚ ምልከታ በመስጠትህ ከልብ አመሰግናለሁ ። የተጳፈበትም አንዱ አላማ ይህ ስለሆነ። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በእይታህ ላይ እነዚህ ጉድለት ይታይባቸዋል ብለህ ያነሳኸው እና የወደፊት ግምቶችህ ላይ የተወሰነ አስተያየት ለመስጠት የሚጋብዙ ስለሆነ ትንሽ ማለት ፈለኩ። በዚህ...
View Articleየታጋይ አንደርጋቸው ጽጌ ጉዳይ በአውሮፓ ህብረት ምክርቤት ኮሚሽን ውይይት ተደረገበት፤ በአስቸኮይ እንዲፈታም ጠይቀዋል።
ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ በአምባገነኑ ወያኔ እጅ ወድቆ መሰቃየት ከጀመረ 3 ወራት አልፈዋል። ባለፉት ቀናት የአውሮፓ ህብረት የሰበአዊ መብት ም/ቤት በጉዳዩ ላይ ከፍተኛ ውይይት አደርገዋል ። አንዳርጋቸው የፖለቲካ እስረኛ እና ለዲሞክራሲ፣ ለነጻነት፣ ለመልካም አስተዳደር እና ሰበአዊ መብት መከበር የሚታገል የግንቦት 7...
View Articleአቶ አስገደ ገ/ስላሴ ጨምሮ በርከት ያሉ የአረና አባላት የነበሩ አንድነትን ተቀላቀሉ
1. መምህር ታደሰ ቢተውልኝ የዓረና ማ/ኮሚቴ ነበር 2. መምህር ገብሩ ሳሙኤል የዓረና ቁጥጥ ኮሚሸን አባል ነበር 3. ኦቶ ሺሻይ አዘናው የዓረና ማ/ኮሚቴ አባል ነበር 4. አቶ አስገደ ገ/ስላሴ የዓረና ሥራ አስፈፃሚ አባል ነበር 5. ኢንጂነር ዓብደልወሃብ ቡሽራ ማ/ኮሚቴ ነበር 6. ወ/ት ዘቢብ ተሰማ ማ/ኮሚቴ...
View Articleሀሰተኛ ብሮች በብዛት መሰራጨታቸው ታወቀ
በመላ አገሪቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ሀሰተኛ የብር ኖቶች የተሰራጩ ሲሆን፣ ፖሊስ በየቀኑ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ ለመሰብሰብ ቢችልም ችግሩ አሁንም በስፋት እየታየ ነው። የፌደራል ፖሊስ መረጃ እንደሚያመለክተው በመላ አገሪቱ በተሰራጨው ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሃሰት የብር ኖቶች መንግስት በየቀኑ ከባንኮችና ከገበያ ሱቆች...
View Articleበህወሃት “የትግራይ ኩራት ተነክቷል” ባዮች አይለዋል
የሰሞኑ የጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ካቢኔያቸውን “ከኋላ” አስከትለው ከፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ያካሄዱት የፊት ለፊት ንግግር ያስደሰታቸውና ያስኮረፋቸው ክፍሎች አሉ። “በህወሃት መንደር ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ የመወከል ባለጊዜው ህወሃት ነው። ህወሃት የኢትዮጵያ ምልክትና ተምሳሌት ነው” የሚሉት...
View Articleዲሲ በሚገኘው የህወሓት ኤምባሲ ደህንነት ነው የሚባለው ተቀጣሪ የተኮሰው ጥይት የአንዲት ግለሰብ መኪናን መቱ ኤምባሲው...
ዲሲ በሚገኘው የህወሓት ኤምባሲ ደህንነት ነው የሚባለው ተቀጣሪ የተኮሰው ጥይት የአንዲት ግለሰብ መኪናን መቱ ኤምባሲው ግልጋሎት እየሰጠ አይደልም::ወደ ኤምባሲዉ የምዒያስኬደዉ መንገድ ተዘግቷል ።አባሳደር ግርማ ብሩ ሶስት ጥይት የተኮሰውን ለመሰበቅ ሲሞክሩ በካሜራ ሲቀረፁ ስለነበር ተያዙ posted by Aseged...
View Articleሰበር ዜና መምህራንን ከስራ ቦታችው ማፍናቅል ትጀምሯል፡፡
የኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ከሰሞኑ በተካሄደው ስልጠና እናተያያዥ ጉዳዮች ከመምህራን ጋር መስማማት ያልቻልው ገዢው ፓርቲ በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተማዎቸ በመምህርነት ሙያ እያገለገሉ የሚገኙ የተለያዩ ወጣት መምህራንን ስልጠናው በተሳካ ምክንያት እንዳይካሄድ እንቅፋት በመሆን እንዲሁም በትምህርት ቤቶቸ ውስጥ...
View Article