እውቁ የሆሊውድ ፊልም ፕሮዲውሰር ታይለር ፔሪ ከኢትዮጵያዊትቷ ፍቅረኛው ልጅ ሊወልድ መሆኑን ካስታወቀ በኋላ በአድናቂዎቹ ተቃውሞ ደርሶበታል የ45 ዓመቱ ታይለር ፔሪ ተቃውሞው የገጠመው የቤተክርስቲያን ደንብን ሳይፈጽም ልጅ ሊወልድ በመሆኑ ነው፡፡ የፊልም ፕሮዲውሰሩ ኢትዮጵያዊት ሞዴል ከሆነችው የ28 ዓመቷ ፍቅረኛው ገሊላ በቀለ ጋር የፍቅር ግንኙነት ከጀመረ ሰንበትበት ያለ ሲሆን ገሊላም የ7 ወር ነፍሰ ጡር ነች፡፡ ታዲያ ታይለር ፔሪ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
