ከሰማያዊ፣ አንድነትና አረና የተሰጠ መግለጫ
posted by Aseged TameneFiled under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front, Oromo Liberation Front, Politics of Ethiopia, Tigrayan People's Liberation Front, United...
View Articleየፓርቲዎቹ አባላት ጠበቃ ደረሰብኝ ባሉት ጫና ለጊዜው ሥራቸውን ማቆማቸውን አስታወቁ
በሕገመንግስቱ መሠረት ለደንበኞቼ አገልግሎት መስጠት አልቻልኩም፤ ከፍርድ ቤትና ከፖሊስም ማስፈራሪያ ደርሶብኛል ያሉት የአንድነት፣ የሰማያዊና የዓረና ፓርቲ አባላት ጠበቃ አቶ ተማም አባቡልጉ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታወቁ። ደንበኞቼ የምርመራ ቃላቸውን ለፖሊስ ከመስጠታቸው በፊት ላገኛቸው ሲገባ ይህ አልተደረገም ያሉት...
View Articleለዩኒቨርሲቲ መምህራን የሚሰጠው ስልጠና ተቃውሞ ገጠመው
አዳዲስ ተማሪዎች ካልሰለጠናችሁ አትመዘገቡም ተብለዋል ባለፉት ሳምንታት ለተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ሲሰጥ የነበረውን የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› የማጥመቅ ስልጠና ከትናንት ጀምሮ ለ10 ቀናት ለዩኒቨርሲቲ መምህራን እየተሰጠ ሲሆን፣ ስልጠናው ከፍተኛ ተቃውሞ እንደገጠመው በጎንደርና ደብረማርቆስ ስልጠና ላይ የሚገኙ...
View Articleአገዛዙ ዜጎችን አዋርዶ ወይም ሊሞቱ ሲል ካልሆነ እስረኞችን የመፍታት ባህሪ የለውም –ግርማ ካሳ
ነገ መስከረም 22 ቀን በ”ሽብርተኛ” ክስ የተከሰሱት አራቱ ወጣት ፖለቲከኞች፣ ሃብታሙ አያለዉና ዳንኤል ሺበሺ ከአንድነት፣ የሺዋስ አሰፋ ከሰማያዊ እና አብርሃ ደስታ ከአረና ፣ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። ወጣቶቹ ምንም አይነት ክስ እሰከአሁን ያልተመሰረተባቸው ሲሆን፣ ከሐምሌ አንድ ቀን ጀመሮ በማእከላዊ እሥር ቤት ነው...
View Articleበትግራይ ኣፅቢ 5 ጣልያናውያንና 2 ኢትዮዽያውያን በሕወሓት ፖሊሶች ለሰዓታት ታገቱ።
በትግራይ ኣፅቢ 5 ጣልያናውያንና 2 ኢትዮዽያውያን በሕወሓት ፖሊሶች ለሰዓታት ታገቱ። የህወሓት ፖሊሶች ጋዘጠኞቹን ኣግቶ፣ ፈትሾ፣ ኣንገላትቶ ለቋቸዋል። ትናንት ሰኞ 19/ 01 / 2007 ዓ/ ም ለስራ ጉዳይ ወደ ኢትዮዽያ የመጡት በኣንድ ጣልያን የሚገኝ ቴሌቭዥን ጣብያ የሚሰሩ 4 ጣልያናውያን ጋዜጠኞችና ኣንድ ሌላ...
View Articleበጋምቤላ ክልል የተፈናቀሉ እና ከዘር ማጥፋቱ የተረፉ አማሮች ወደ መኢአድ ቢሮ መጡ!
ተስፋሁን አለምነህ በፋሽሽቱ ወያኔ ከጋምቤላ ክልል በግፍ የተፈናቀሉ እና ከዘር ማጥፋት ወንጀል የተረፉት አማሮች ወደ መኢአድ ጽ/ቤት መጥተዋል፡፡ በጋምቤላ ክልል ሜጢ ከተማ ጎሽኔ ቀበሌ አቶ በለጠ ጌታቸው ጎጃም ቢቸና አካባቢ የመጡ የግራ እጃቸውን በከፍተኛ ሁኔታ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በዚሁ ቀበሌ ከወሎ መካነሰላም...
View Articleየየሸዋስ፣ ኃብታሙ፣ ዳንኤልና አብርሃ ችሎት ያለ ጠበቃ ተካሄደ • ትክክለኛውን የቀጠሮ ቀን ለማወቅ አልተቻለም
(ኮማንደር ተክላይ ጥቅምት 20 ነው ሲሉ፤ ፖሊስ ጥቅምት 22 ነው ብሏል) ዘሬ መስከረም 22/2007 ዓ.ም በአራዳ ምድብ ችሎት የቀረቡት የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት አቶ ኃብታሙ አያሌው፣ የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ አቶ የሸዋስ አሰፋ፣ የአረና ም/ የህዝብ ግንኙነት አቶ አብርሃ ደስታ እንዲሁም...
View Articleእውቁ የሆሊውድ ፊልም ፕሮዲውሰር ከኢትዮጵያዊትቷ ፍቅረኛው ልጅ ሊወልድ መሆኑን አስታወቀ
እውቁ የሆሊውድ ፊልም ፕሮዲውሰር ታይለር ፔሪ ከኢትዮጵያዊትቷ ፍቅረኛው ልጅ ሊወልድ መሆኑን ካስታወቀ በኋላ በአድናቂዎቹ ተቃውሞ ደርሶበታል የ45 ዓመቱ ታይለር ፔሪ ተቃውሞው የገጠመው የቤተክርስቲያን ደንብን ሳይፈጽም ልጅ ሊወልድ በመሆኑ ነው፡፡ የፊልም ፕሮዲውሰሩ ኢትዮጵያዊት ሞዴል ከሆነችው የ28 ዓመቷ ፍቅረኛው...
View Articleየፖለቲካ አመራሮቹ ችሎት ያለ ተከላካይ ጠበቃ ሲታይ፤ቀጣይ ቀጠሯቸው ግልፅ አይደለም
ዛሬ መስከረም 22 ቀን 2007 ዓ.ም. ፒያሳ አራዳ በሚገኘው የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጉዳይ በዝግ ችከሎት ያለ ተከላካይ ጠበቃ ቀጠሮ መስጠቱ ተጠቆመ፡፡ የፖለቲካ አመራሮቹ አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ አቶ ዳንኤል ሺበሺ...
View Articleየሕዝብ ተስፋ የሆነው አንድነት ፓርቲ ትልቅ አደጋ ላይ ነው (አማኑኤል ዘሰላም)
ያለፈው የ2006 ዓ.ም የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፣ ከዘጠና ሰባት አመት ጊዜ ጀምሮ ታይቶ የማይታወቅ፣ ለሕዝቡ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ፣ ከፍተኛ አገር አቀፍና ሕዝባዊ ንቅናቄዎችን ሲያደርግ እንደነበረ ይታወቃል። በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በጊዶሌ፣ በጂንካ, በአርባ ምንጭ ፣ በደሴ፣ በጎንደር፣ በወላይታ ፣ በደብረ...
View Articleየቀድሞው የየመን ፕሬዝደንት በኢትዮጵያ ጥገኝነት ጠየቁ ተባለ
የቀድሞው የየመን ፕሬዝደንት አሊ አብዱላህ ሳላህ ከሁቲ ታጣቂዎች ይሰነዘርብኛል ካሉት ጥቃት ለማምለጥ ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት መወሰናቸውን ለፕሬዝደንቱ ቅርበት ያላቸው የሚድያ ምንጮች ዘግበዋል፡፡ ዘገባዎች አሊ አብዱላህ ሳላህ በአገር ውስጥ እና ከአገር ውጪ በሚደርስባቸው ተጽእኖ ምከንያት በየመን ያላቸውን የፖለቲካ...
View Articleደቡብ ሱዳን የኢትዮጲያን ተቃዋሚዎች ልትረዳ ነው
Oct 3, 2014(Nyamilepedia) — An insider, from within the inner circle of South Sudan security organ, alleged that he, in a team supervised by Akol Koor, the Director of Internal Security Bureau, met...
View Articleሚኒስትር ሺፈራው: በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የክርስቲያንነት መታወቂያችንን ማዕተብ ከማሰር እንደምንከለከል አስታወቁ፤...
ከሥልጠናው ተሳታፊዎች ከፍተኛ ተቃውሞ አጋጥሟቸዋል፤ ከሥራ ባልደረቦቻቸውም ጠንካራ ጥያቄ ቀርቦባቸዋል፡፡ ‹‹በሴኩላሪዝም ሰበብ ማዕተብኽን በጥስ ማለት ሃይማኖትን ከማስካድና እንደ ሰቃልያነ አምላክ አይሁድ መስቀሉን ለመቅበር ከመሞከር ተለይቶ አይታይም፡፡ ሃይማኖት፣ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን እና ታሪካዊ ትውፊት እንዳይፋለስ...
View Articleሁለቱ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች የአቶ ስዩም መስፍንን ሽምግልና እንደማይፈልጉ ድርድሩም አዲስ አባባ እንዳይደረግ ወደ...
. Sudan Demands Ethiopian Chief Mediator Replaced Posted on 02 October 2014. Tags: Ethiopia, IGAD, Mediation, Peace Talk, Regime Change, South Sudan THE South Sudan government demanded the removal of...
View Articleወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተገልብጦ የ17 ሰዎች ሕይወት አለፈ
በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሚያሰቅቅ ሁኔታ እየደረሰ ያለው የመኪና አደጋና በዚሁ ጉዳትም የሚያልቀው ሕዝብ ብዛት እጅጉን አሳሳቢ ደረጃ ላይ እየደረሰ ነው። ዛሬም ወደ አዲስ አበባ 65 መንገደኞችን ጭኖ ይጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተገልብጦ 17 ሰዎች ወዲያውኑ መሞታቸው ታውቋል። በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንኳ በዘ-ሐበሻ...
View Articleየአዜብ ዱላ በሰሎሞን አስመላሽ ላይ…
ጋዜጠኛ ሰሎሞን አስመላሽ ለብዙዎች እንግዳ አይደለም። የ120 መዝናኛ አዘጋጅ ነበር። ከኢቲቪ ከወጣ በኋላ ሜጋ አመራ። (በ1989ዓ.ም ከሳምሶን ማሞ ጋር በታዋቂ አትሌት ላይ የሞከሩት የፔፕሲ ማስታወቂያ ማጭበርበር ድርጊት ነበር፤ ጉዳዩን ለጊዜው እንለፈው) የሜጋ ሃላፊዎች እግር ስር ወድቀው ከወጡ በኋላ ሰሎሞን...
View Articleለባቡር ፕሮጀክት ሊሰጥ የነበረው 1.4 ቢሊዮን ዶላር ብድር እንዲዘገይ ተደረገ
በስዊዘርላንድ ባንክ ክሬዲት ስዊዝ የሚመራው የአውሮፓ አበዳሪ ባንኮች ጥምረት፣ ኢትዮጵያ ላቀደችው የአዋሽ – ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት ለማቅረብ የተስማማውን 1.4 ቢሊዮን ዶላር ብድር አዘገየ፡፡ ባንኩ የተጠቀሰውን ብድር ያዘገየው የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ያቀረበው የአካባቢና ማኅበራዊ ተፅዕኖ ጥናት ክሬዲት...
View Articleየጀርመን ፖሊሶች ስደተኞችን እንደ ዉሻ በሰንሰለት ሲያስሯቸውና ሲያንገላቷቸው የሚያሳይ ቪድዮ ከራሻን ታይምስ
የጀርመን ፖሊሶች ስደተኞችን እንደ ዉሻ በሰንሰለት ሲያስሯቸውና ሲያንገላቷቸው የሚያሳይ ቪድዮ ከራሻን ታይምስ posted by Aseged TameneFiled under: Uncategorized
View Articleለመላው የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያየድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አባላት እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ በሙሉ!!
ለመላው የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያየድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አባላት እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ በሙሉ!! ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ /“INVEST IN ETHIOPIA”/ በሚል ርእስ በኦክቶበር 16/2014 ኦስሎ ላይ ሴሚናር ይካሀዳል፥፥ ዝግጅቱቱን ያዘጋጀው Norwegian-African Business...
View Articleፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ መንግስት በሚቀጥለው አመት በኤርትራ መንግስትና በተቃዋሚዎች ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ ይወስዳል አሉ
ኢሳት ዜና :- የመጨረሻ የስራ ዘመናቸውን ዛሬ ለጀመሩት የተወካዮች ምክር ቤትና የፌደሬሽን ምክር ቤት አባላት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ መንግስት አምና እንዳደረገው ሁሉ ዘንድሮም ከኤርትራ መንግስት ለሚሰነዘር ማንኛውም ትንኮሳ ተመጣጣኝ ምላሽ ይሰጣል ብለዋል። የኤርትራ መንግስት አስታጥቆ የላካቸውን...
View Article