በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሚያሰቅቅ ሁኔታ እየደረሰ ያለው የመኪና አደጋና በዚሁ ጉዳትም የሚያልቀው ሕዝብ ብዛት እጅጉን አሳሳቢ ደረጃ ላይ እየደረሰ ነው። ዛሬም ወደ አዲስ አበባ 65 መንገደኞችን ጭኖ ይጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተገልብጦ 17 ሰዎች ወዲያውኑ መሞታቸው ታውቋል። በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንኳ በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ላይ ከዘገብናቸው ዘግናኝ የመኪና አደጋዎች ውስጥ፦ ከሞያሌ ወደ ሻሸመኔ የሚጓዝ አገር አቋራጭ […]
