Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ለባቡር ፕሮጀክት ሊሰጥ የነበረው 1.4 ቢሊዮን ዶላር ብድር እንዲዘገይ ተደረገ

$
0
0
በስዊዘርላንድ ባንክ ክሬዲት ስዊዝ የሚመራው የአውሮፓ አበዳሪ ባንኮች ጥምረት፣ ኢትዮጵያ ላቀደችው የአዋሽ – ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት ለማቅረብ የተስማማውን 1.4 ቢሊዮን ዶላር ብድር አዘገየ፡፡ ባንኩ የተጠቀሰውን ብድር ያዘገየው የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ያቀረበው የአካባቢና ማኅበራዊ ተፅዕኖ ጥናት ክሬዲት ስዊዝ ከሚከተለው ‹‹ኢኳቶሪያል ፕሪንሲፕል›› ከተሰኘ የአካባቢና ማኅበራዊ ተፅዕኖ መመዘኛ ደረጃ ጋር፣ ሙሉ በሙሉ መጣጣም ባለመቻሉ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል፡፡ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles