Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በኢትዮጵያ 97.8 በመቶ ዜጎች ኢንተርኔት አያገኙም።

$
0
0
ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ በዋለባቸው ያለፉት ሁለት ዐሠርተ- ዓመታት ውስጥ በዓለም ሕዝብ ፤ መንግሥታትና ተቋማት የርስ በርስ ግንኙነት ላይ ጉልህ ተጽዕኖ ፈጥሯል። ቴክኖሎጂው አዳዲስ ግኝቶችንና ፈጠራዎችን በማበረታታት ሃገራት ዓመታዊ የምርት መጠናቸውን (GDP) እንዲያሳድጉ በር ከፍቷል። ሁሉም ሃገራት፤የዓለም ሕዝብና ተቋማት ግን ከዚህ ቴክኖሎጂ ትሩፋቶች የመቋደስ እድልን እኩል አላገኙም። በዓለም ዙሪያ የሃገራትን የኢንተርኔት አገልግሎት አስመልክቶ ማኪንዜይ የተሰኘ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles